Free tender detail

አዲስ ዘመን ማክሰኞ መስከረም 26 ቀን 2013 .      

ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት እና በፍ/ባለዕዳ ሩት ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጂነሪንግ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 254772 16/05/2010 . እና / 236637  9/01/2008 በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቦሌ /ከተማ ወረዳ 1 ቦሌ አየር መንገድ የሚገኝ የሠ/ 2-39931 . የሆነ መኪና በፌ/// በሚል CPO 1/4 75,000 (ሰባ አምስት ) ብር በማሲያዝ ለኅዳር 3 ቀን 2013 ዓም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 5 30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡ አሁን የሚሸጠው በፍ//// 428/ 1መሠረት ነው፡፡

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፈዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ ኣዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለሙግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሦስት የሥራቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

በተጨማሪ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃልን፡፡

የኢፌዴሪ ጠቅላይ / ቤት የፌዴራል ፍርድ

ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2020-10-07 04:43:52
Deadline :
2020-11-12 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com