Free tender detail

አዲስ ዘመን አርብ መስከረም 29 ቀን 2013 .      

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ  

የፍ/ባለመብት / አያልነሽ አመዴ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ወንድማገኘው ተክሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 161742 17/4/2012 123540 3/2/2012 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቦሌ /ከተማ ቀበሌ 14/15 የቤቁ አዲስ የካርታ ቁጥር ቦሌ /6/120/3695/02 ተመዝግቦ የሚገኝ የይዞታው ስፋት 247 ካ.ሜ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 241,900 (ሁለት መቶ አርባ አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታከስዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ህዳር 7 ቀን 2013 ዓም በሐራጅይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 4 30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል ፡፡ የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ሰዓት ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጉድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌዳራል ፍርድ ቤቶች 

የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት 




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted Date : 2020-10-11 23:10:52
Deadline :
2020-11-16 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com