Free tender detail

አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 12 ቀን 2013 .      

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002C/2013

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግንባታ ስራዎች ስራዎችን የሚሰሩ የተለያየ ደረጃ ያላቸውን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት፦

ተጫራቾች ለሥራው ህጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት ያላቸው በአቅራቢዎች ዝርዝርየተመዘገቡ ወቅታዊ ታክስ ክሊራንስ የሚያቀርቡና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ አጭር ምዝገባ ያደረጉና 2013 . ያሳደሱ ተጫራቶች መሆን ይኖርባቸዋል።

  1. ሎት 1 ቂርቆስ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ (GC 5/BC 4 እና በላይ)
  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ 8 ፎቅ ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ምሮ እስከ 21 የስራ ቀናት ድረስ የማይመለስ 500.00 ( አምስት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በመሙላትና በሰም በማሸግ የጨረታ መመሪያ በሚያዘው መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ 8 ፎቅ በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት 22ኛው የስራ ቀን ድረስ ባለው ጊዜ እስከ 4 00 ድረስ የጨረታ ሰነዱን (Technical & Financial Proposal ) ለእያንዳንዱ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. የቅድመ ብቃት ጨረታ ሰነድ (Technical Proposal) በዚሁ ዕለት 4 00 ሰዓት ተዘግቶ 4 30 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራ ከሽን ቢሮ 8 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሰረት በባንክ ከፍያ ትእዛዝ /CPO/ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው።
  5. ማንኛውም ተጫራች ከአንድ ሎት በላይ መወዳደር አይችልም።
  6. ማንኛውም ተጫራች ከኮንስትራክሽን ቢሮ ጋር ፕሮጀከት ካለው በእጁ ያሉት ፕሮጀከቶች ፋይናንሽያል ደረጃው 75% መብለጡን የሚገልጽ ማስረጃ ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል።
  • ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ማሳሰቢያ፡- የጨረታ መከፈቻው 22 ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted Date : 2020-10-23 08:04:10
Deadline :
2020-11-12 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com