Free tender detail

ሪፖርተር እሁድ ጥቅምት 15 ቀን 2013 .      

የጨረታ ማስታወቂያ

ህዳሴ ቴሌኮም .

ጨረታ ቁጥር LT/HT/HO/10/2020

  1.  ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር ዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጥቅምት 16 ቀን 2013 . ጀምሮ እስከ ህዳር 08 ቀን 2013 . ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 200 - 600 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ 7 30 -1000 ድረስህዳሴ ቴሌኮም .ደብረዘይት መንገድ ጠብመንጃ ያዥ ባንክ ፊት ለፊት ከበእምነት ምግብ ቤት ጎን በሚገኘው ቤተሳይዳ ሕንጻ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 / አንድ መቶ/ በመክፈል እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት፣ እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት
  •  አንድ ዋና /Origina/ የጨረታ ሰነድ ለብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ
  • አንድ ቅጂ /Copy/ የጨረታ ሰነድ ለየብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ እንዲሁም፣
  • ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ በሰም የታሸገ መሆን አለበት::
  • በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም። የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች ዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር የሚያቀርቡበትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,000.00 / አስር ብር/ የባንክ ክፍያ ማዘዣ /CPO/ ለሕዳሴ ቴሌኮም . በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ህዳር 09 ቀን 2010 . እስከ ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 306 ሲሆን፣ ጨረታውን የመክፈቻ ቀን ህዳር 09 ቀን 20013 . ከጠዋቱ 4 30 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 306 ይሆናል::

6. ከላይ የተገለጸውን መመሪያ ባልተከተሉ ተጫራቾች ላይ ወዲያውኑ ጨረታው የሚሠረዝ መሆኑን እንገልጻለን።

7.ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0114-653711 ፋክስ ቁጥር 0114-663649 መጠቀም ይችላሉ፡፡

8. ህዳሴ ቴሌኮም . ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ህዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር




___________________________________________________________________________________
Category : Computer and Accessories, Computer Purchase, Machinery., Purchase.
Posted Date : 2020-10-27 07:11:20
Deadline :
2020-11-18 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com