Free tender detail

 

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 18 ቀን 2013 .      

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ////መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ /ቤት 2013 ዓም የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላቀደው የከፍተኛ /ቤት አጥር እና የግቢ መግቢያ በር ስራ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፍቃድ ያላቸው ደረጃ 6/GC-6/ BC-6/ እና ከዚያ በላይ፡፡

  1. ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት በሚመጡት ጊዜ ለበጀት ዓመቱ የሚያገለግሉ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ፣ የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት የግብር ከፋይነት መለያ ምስክር ወረቀት ኦርጅናሉን ይዞ በመቅረብ በቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ /ቤት የግዥ ፋይ/ንብ/አስተዳደር የቢሮ ቁጥር 9 የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 300 ብር በመከፈል ሙግዛት ይጠበቅባችኋል፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለበጀት ዓመቱ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ፣ የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ፣የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ የምስክር ወረቀት በተገቢው ሁኔታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 60,000 / ስልሳ ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለበት፡፡
  4. 5. ተጫራቾች የገዙት ሰነድ /ፋይናንሻል እና ቴክኒካል/ ከላይ የተዘረዘሩትን አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ እያንዳንዱ ለየብቻ በሰም በታሸገ እና በጥቅል በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. እያንዳንዱ ፖስታ በሰም ታሽጎ ማህተም በመምታት፣ ሙሉ አድራሻ በመፃፍ እና በመፈረም ኦርጅናል ኮፒ የሚል ፅሁፍ መፃፍ አለበት፡፡
  6. ተጫራቾች በሁሉም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ህጋዊ ወኪል ፊርማ እና እንዲሁም የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት፡፡
  7. እያንዳንዱ ፖስታ የሚወዳደሩበትን የስራ ቦታ፣ የተቋራጩ አድራሻና የተወካዩን ስልክ ቁጥር በሙግለፅ መፃፍ አለበት፡፡
  8. ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ ማስገባት አለባቸው፡፡
  9. ጨረታው የሚታሸገው ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 22ተኛው ቀን በቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ /ቤት የግዥ ፋይ/ንብ አስተዳደር የቢሮ ቁጥር 9 ከጠዋቱ 400 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይታሸጋል፡፡
  10. ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ስማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 22 ተኛው ቀን በቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ / ቤት የግዥ ፋይ/ ንብ/ አስተዳደር የቢሮ ቁጥር 9 ከጠዋቱ 4 30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  11. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0473351027/0473351278/0473350090

የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ / ቤት

ሚዛን አማን




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted Date : 2020-10-30 04:44:10
Deadline :
2020-11-18 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com