Free tender detail

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 21 ቀን 2013 .      

የተሽከርካሪ ሽያጭ ለማድረግ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ተበዳሪዎች፡-

  • 1 አቶ ዘነበ ካሣ ማማይ 
  • 2 አቶ አደምሶ ሰርቤሳ አሬንሶ 
  • 3 አቶ ብዙአየሁ ኤባ ገቢሣ 
  • 4. አቶ ወንድወሰን ኃይሉ 
  • 5 ናቤኪ ሀርሜኮ ኃላ/የተወ/የግ/ማኅ 
  • 6 / ገነት ከፍያለው 
  • 7. አቶ ሣሙኤል መብራህቱ ከንስር ማይክሮ ፋይናንስ . የተበደሩትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን በዋስትና የተያዙ ተሽከርካሪዎች በአዋጅ 97/90 አንቀጽ 3 እና 4 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

.

የተበዳሪ

ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የተሽከርካሪ ዓይነት

የሠሌዳ .

የጭነት መጠን

የተሽከርካሪ ሞዴል

የሞተር .

የተሰራበት .

የሻንሲ

የጨረታው መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀንና ሰዓት

ጨረታው የወጣበት ጊዜ

1

አቶ ዘነበ ካሣ ማማይ

አቶ ዘነበ ካሣ ማማይ

ተሸከርካሪ (BMW)

.-02-61290

4 ሰው

BVMW

184e-04297770

--

WBACA31090FB81462

120,000(አንድ መቶ ሃያ ብር)

ህዳር 11/3/2013 . 400 ሰዓት

ለሁለተኛ ጊዜ

2

አቶ አደምሶ ሰርቤሳ አሬንሶ

አቶ አብነት /ጊዮርጊስ

ደርብ ተግባር (ጃፓን)

.-03A46298

4 ሰው እና 7 ኩንታል  

LN86L-PRMRSV

3L-3618057

1991

LN86-0003817

270,000(ሁለት መቶ ሰባ ብር)

ህዳር 11/3/2013 . 400 ሰዓት

ለሁለተኛ ጊዜ

3

አቶ ብዙአየሁ ኤባ ገቢሣ

አቶ ብዙአየሁ ኤባ ገቢሣ

ልዩ ተንቀሳቃሽ

ኢት03-43642

1ሰው

ZZ425SS2945W

WD6154.07101707642A

2010

LZZTCLSA5AJ031865

350,000(ሶስትመቶ ሀምሳ ብር)

ህዳር 11/3/2013 . 400 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ

4

አቶ ወንድወሰን ብርሀኑ ወርቅነህ

አቶ ወንድወሰን ብርሀኑ ወርቅነህ

አውቶሞቢል (ጃፓን ቶዮታ)

/02-A66098

4ሰው

NZE120L-AEPDKV

2nz-4009809

2006

JTDBW23E763111274

480,000(አራት መቶ ሰማኒያ ብር)

ህዳር 11/3/2013 . 400 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ

5

ናቤኪ ሀርሜኮ ኃላ/የተወ/የግ/ማኅ

አቶ ወንድወሰን ኃይሉ

የጭነት ጃፓን ኒሳን

/02-06866

1 ሰው እና 10 ኩንታል  

ABFALEF-EUN

KA24-194850R

1996

VC300850

80 (ሰማኒያ ብር )

ህዳር 11/3/2013 . 400 ሰዓት

ለመጀመሪያ ጊዜ

6

/ ገነት ከፍያለው ኮሩ  

/ ገነት ከፍያለው ኮሩ  

TATA አውቶቡስ

/ 03-11611

28 ሰው

LPT613/38

697D411--2904857

1999

MAT381222671000578

350,000(ሶስትመቶ ሀምሳ ብር)

ህዳር 11/3/2013 . 400 ሰዓት

የድርድር ጨረታ

7

አቶ ሣሙኤል መብራህቱ

አቶ ሣሙኤል መብራህቱ

የጭነት ልዩ ጎታች /ጣልያን/

ኢት 03-27248

2 ሰው

190-36

8460-41-106014701

1992

ZCFMI-VNK004096098

250,000(ሁለት መቶ ሀምሳ ብር)

ህዳር 11/3/2013 . 400 ሰዓት

የድርድር ጨረታ

ማሳሰቢያ

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
  2. አሸናፊው ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ግን ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው 1/4 ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም:
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን ተሽከርካሪዎቹን ሃና ማርያም በሚገኘው ብራይት የተሽከርካሪ ጥገናና የቴክኒክ አገ/ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ጋራሻ እንዲሁም ቦሌ ፍሬንድሺፕ ህንፃ አጠገብ በሚገኘው አዲስ ህይወት እና ጓደኞቻቸው የተሽከርካሪዎች ማቆሚያ በመገኘት ከጨረታው በፊት ባሉ የስራ ቀናት መመልከት ይቻላል፡፡
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን የሥም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለተጨማሪ መረጃ ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን (ኢማ) ዋናው /ቤት ደምበል ሲቲ ሴንተር 3 ፎቅ በስልክ ቁጥሮች 0115622371 መደወል ይችላሉ።

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን .




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2020-11-03 00:57:46
Deadline :
2020-11-20 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com