Free tender detail

አዲስ ዘመን እሁድ ጥቅምት 22 ቀን 2013 .      

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት አቶ እስራኤል ንጉሴ መርሶ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እዮብ ገብሩ ፈረጃ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ / ቤት በመ/ ቁጥር 269875 የካቲት 21 ቀን 2011 . እና መጋቢት 1 ቀን 2017 እና 5/1/2012 . እና በመ/ 269875 4/9/2011 . እና በመ/ 269874 4/8/2011 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በየካ //ወረዳ 8 የካ //ፖሊስ መምሪያ ጊቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሠቁ 2-A25066 አአ የሆነው መኪና (ተሽከርካሪ) ለቪዥን ፈንድ ብድር ተቋም የተወሰደ ብር ቀሪ 42.295 ብር ያለበት ከፋዩ የፍ/ባለዕዳ ነው 7/8/201 . ጀምሮ ቅጣት እና የተለጣፊ ክፍያ እዳ አለበት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የስም ማዞሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ታህሳስ 1 ቀን 2013 . በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 9:00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾችተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ከፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ሰዓት ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል:: 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት , ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

በተጨማሪ ተጫራቾች ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚለ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የፌዴራል / ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2020-11-03 22:33:25
Deadline :
2020-12-10 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com