Free tender detail

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 24 ቀን 2013 .      

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/////መንግስት በምዕራብ ኦሞ ዞን በመሻሻ ወረዳ ////ቤት 2013 በጀት ዓመት የካፒታል ፕሮጀክት በወረዳው ውስጥ ባሉ ቀበሌዎች መንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት ዶዘር፣ ግሬደር፣ ሩሎና ገልባጭ መኪና በሰዓት ለመከራየት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ

ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት ስራ ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢነት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው።
  2. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው፣ ስለማሽኑ የዓመቱ መድን የተገባለት መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚቀርባቸው ማሽነሪዎች አዲስና 2002 . ወዲህ የተመረተ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
  4. ስለማሽኑ የባለቤትነት ሊብሬ ከሚመለከተው እለት የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸ
  5. ተጫራቶች ከጨረታ ሰነድ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 5,000 / አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋጠ CPOማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  6. ተጫራቾች ዶከመንት አንድ ኦርጅናል ኮፒ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  7. አሸናፊ ተጫራቾች ያሽነፈውን ማሽነሪ ስራ ቦታ ድረስ ማድረስ ይጠበቅባቸዋል።
  8. የጨረታው መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች በመጣሳ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀን የማይመሰስ ብር 100 ብር / አንድ መቶ ብር/ ከገቢዎች ባለስልጣን ሰነድ መግዛት ይጠበቅባቸዋል።
  9. የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 15 ቀን የሥራ ቀን 8 00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን 8 30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም በጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ወደ ሚቀጥለው ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  10.  /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር - 047 452 75 06 እና 047 455 27 666

በደ/ / / / / መንግስት በምዕራብ ኦሞ

ዞን የመ/ ሻሻ ወረዳ / / / / ቤት




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, Construction Machinery and Equipment, Machinery., Machinery Rent, Rent.
Posted Date : 2020-11-05 06:21:02
Deadline :
2020-11-17 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com