Free tender detail

አዲስ ዘመን ሰኞ ህዳር 7 ቀን 2013 .      

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ከተማ ////ቤት ለከተማ አስተዳደር የሚውል የስብሰባ አዳራሽ ሕንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ 2013 የበጀት ዓመት ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. ደረጃው ቢሲ/ጂሲ-4 ( BC/GC-4) እና ከዛ በላይ የስራ ተቋራጭ የሆነ
  2. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድና ሥራ ፍቃድ ያለው፤
  3. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤
  4. የቫት/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፤
  5. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/ ተመዝጋቢ የሆነ :
  6. ስለመልካም ስራ አፈጻጸም በግንባታ ዘርፍ የሰሩበት መረጃ ቢያንስ ሶስት መንግስታዊ ወይም መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅቶች የተሰጠ መረጃ ማቅረብ የሚችል ሆኖ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ የሥራ ቀናት እና በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 ( ሁለት መቶ ) በመክፈል በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ከገላን ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን /ቤት ቀርቦ መግዛት ይቻላል፡፡ ነገር ግን የጨረታ ሰነዱን ከገላን ከተማ አስ//ኢት//ቤት መውሰድ ይችላል፡፡
  7.   2013 ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ወይም ከኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ የምዝገባ ምስክር ወረቀትና ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
  8. የጨረታ ማስከበሪ ለውድድር ያስገባችሁትን ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከኦርጅናል ዶክመንት ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ እና ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ዋጋ በቁጥር እና በፊደል ያለምንም ስርዝ እና ድልዝ በመሙላት ስም ፊርማ እና ማህተም ሰነድ ላይ ማኖር አለባቸው፡፡
  11. ተጫራቾች የጨረታውን አሸናፊነት ከተገለጸላቸው በኋላ በተገለጸላቸው ቀን ቀርበው ውላቸውን ካልፈጸሙ የጨረታው ማስከበሪያው ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  12. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በወጣ 22 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4.30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ   በሚቀጥለው በመንግስት ሥራ ቀን ሆኖ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ይሆናል፡፡ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው ያለመገኘት የጨረታ ሳጥን መክፈቻ ስነሥርዓትን አያስተጓጉልም፡፡
  13. የመንግስትን የፋይናንስ መመሪያን የሚጥስ ማንኛውም ነገር ተቀባይነት የለውም፡፡
  14. ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፡- 0114450182 ደውለው ይጠይቁ፡

ማሳሰቢያ፡- / ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ጨረታውን የመሰረዝ ብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ከተማ / / / / ቤት




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted Date : 2020-11-18 01:32:09
Deadline :
2020-12-08 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com