Free tender detail

አዲስ ዘመን እሁድ ህዳር 20 ቀን 2013 .      

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ///// በጋሞ ዞን የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ////ቤት ለጨ///አስተዳደር /ቤት በጨንቻ ከተማ +2 /ባለ ሁለት ወለል/ የቢሮ   ግንባታ ለማስገንባት 2013 በጀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ተጫራቾች ማሟሳት የሚያስፈልጋቸው

  1. ደረጃቸው Bc/GC5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮች ሆነው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያደሱ ፣በሥራ ከተማ ልማት / የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎች ሆነው ኦርጅናል ዶክመንታቸውን ለማመሳከሪያ ማቅረብ ይርባቸዋል፡፡
  2. አስፈላጊውን የግንባታ ማቴሪያሎችንና መሣሪያዎች በግላቸው አጓጉዘው የሚሠሩና የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ/bid bond/300000 ሦስት መቶ ሺህ ብር በባንክ   የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማስረጃቸውን ፣ሕጋዊ ፈቃዳቸውንና የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT/ የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት በማቅረብ   የጨረታን ዶክመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 31 ከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 300/ ሦስት መቶ) ብር ከጨንቻ ዙሪያ ወረዳ / ///ቤት የግዥ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 25 በመቅረብና በመክፈል የከፈሉበትን ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ በማቅረብ የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
  5. ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ በፊት የስራ ሳይቱን በራሱ ወጪ አይቶ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የፋይናንሻል ጨረታ ሰነድ ዋጋ ተሞልቶ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶግራፍ ኮፒው በተለያዩ ፖስታ ስሰም ታሽጎ ኦርጅናልና ኮፒ ተብሎ እላዩ ላይ ተጽፎበት፤ በሁለቱም ፖስታዎች ላይ ስም አድራሻና የፕሮጀክቱ ስም በመጻፍ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በማሳረፍና በመፈረም በሰም በታሸገ አንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና አላይ በተዘረዘሩ ጽሁፎች አላዩ ላይ በመጻፍ ማህተም በማሳረፍና በመፈረም እንዲሁም የቴክኒካልና ሰነዱ ተሞልቶ ኣንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶግራፊክ ኮፒው በተለያዩ ፖስታ ታሽጎ የጨረታ ማስከበሪያ/bid bond/ በኦርጅናልና ቴከኒካል ሰነድ ውስጥ ተካተው ኦርጅናልና ኮፒተብሎ እላዩ ላይ ተጽፎበት በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ሁለቱንም ማለትም የቴክኒካልና ፋይናንሻል ፖስታዎችን በትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ ተከተው እላዩ ላይ በተገለጹ ዝርዝር ጹሁፍ ተጽፎበት ይህ ማስታወቂያ ከወ ጣበት 32 ቀን ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት   ከጨንቻ ዙሪያ ወረዳ / / / / ቤት የግዥ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 25 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታው ሳጥን የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀ 5 ሰዓት ላይ ይከፈታል ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ታሽጎ በተመሣሣይ ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  8. የማንኛውም ተጫራች አርትሜቲክ ቼክ ውጤት ከተነበበው ዋጋ አንጻር 2% በላይና በታች ሆኖ ከተገኘ ከጨረታው ውጪ ይሆናል በተመሣሣይ ሪቨት ቅናሽ 10% በላይ ማድረግም ከጨረታው ውጪ   ያደርጋል፡፡

ማሳሰቢያ፡- በኣንዱ ዋጋ ላይ ዋጋ ተንተርሶ መጫረት አይፈቀድም

የበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0467760362/091634539

/ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  በደ/ / / / / በጋሞ ዞን የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ / / / / ቤት




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted Date : 2020-12-01 03:39:42
Deadline :
2020-12-31 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com