Free tender detail

ሪፖርተር ረቡእ ህዳር 23 ቀን 2013 .      

የሐራጅ ማስታወቂያ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ / ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን በኣዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ እና በድርድር አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪ/ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የተበደሩበት ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ መገለጫ

የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር

ሐራጁ የሚካሄድበት

ቀን

ሰዓት

1

/ ኩሜ ዳሻ

አቶ ተሻለ   ቶሌራ

ኮልፌ

ሲኖትራክ ገልባጭ ተሸከርካሪ (የቀረጥ እዳ ያለበት)

የሰሌዳ ቁጥር . 3-55667 የተሰራበት ዘመን 2012

392,590.66

ታህሳስ 8/2013

730-830

2

/ መሰረት ስለሺ

/ መሰረት ስለሺ

ቂርቆስ

ፉቶን ቻይና ስሪት የተበላሹና የተጎዱ ተሸከርካሪዎች   ማንሻ ክሬን ተሽከርካሪ

.ቁ፡- . 3-76521 የተሰራበት ዘመን 2010

229,262.47

ታህሳስ 8/2013

500-600

3

/ ፍሬህይወት ወርቁ

አቶ አማረ ዋጋ

ቂርቆስ

ጃፓን ስሪት ገልባጭ ተሸከርካሪ

.ቁ፡- ኢት 3-34172የተሰራበት ዘመን 2006

317,804.58

ታህሳስ 8/2013

600-700

4

አቶ ተኩሽ መኩሪያ   እና አቶ ሐብታሙ መኔ

/ ሽብሬ አበበ

መገናኛ

FIAT  IVICO አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ

.ቁ፡- ኢት 3-A39545

የተሰራበት ዘመን 1999

106,827.06

ታህሳስ 8/2013

400-500

5

አቶ ዋሲሁን ደስታ

/ አፈወርቅ ካሳዬ

ቂርቆስ

ፊያት የቤት አውቶሞቢል ተሸከርካሪ

የሰሌዳ   ቁጥር . 2-81635 የተሰራበት ዘመን   1987

73,209.49

ታህሳስ 8/2013

845-945

6

/ ቤተልሄም /ስላሴ

/ ቤተልሄም /ስላሴ

ቂርቆስ

Hyundai የቤት አውቶሞቢል ተሸከርካሪ

የሰሌዳ ቁጥር . 2-B 26926 የተሰራበት ዘመን   2002

115,917.63

ታህሳስ 8/2013

300-400

7

/ የናትፈንታ አማርክ እና / ሚሮን ጌትዬ

አቶ ጥላሁን /ማርያም

ኮልፌ

ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 መዘጋጃ /ቤት አካባቢ የሚገኝ

የቦታው ስፋት 200 . የቤቱ አይነት የመኖሪያ

1,596,041.79

ታህሳስ 22/2013

200-300

8

/ ጃዋራ ሰብስብ እና / ዝናሽ   ብርሀኑ

/ ጃዋራ ስብስብ

ኮልፌ

ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 01 በተለምዶ ዶሮ እርባታ አካባቢ የሚገኝ

የማጠናቀቂያ ሥራ የሚቀረው የመኖሪያ ቤት የቦታ ስፋት 200 .

1,613.100.62

ታህሳስ 22/2013

300-400

9

/ የኔወርቅ አድማሱ እና / ሰናይት ንጉሴ

አቶ ጸጋዬ ተሾመ

ኮልፌ

ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቀበሌ 02 ከመዘጋጃ /ቤት ጀርባ ወንዙን ተሻግሮ የሚገኝ

በጅምር ላይ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት የቦታው ስፋት 160 .

971,383.77

ታህሳስ 22/2013

400-500

10

/ አብዮት ሉላየሁ

/ ብርቄ ካሳዬ

ካራቆሬ

///ከተማ ወረዳ 2 የቤ/ 884

የቦታው ስፋት 153 . የቤት ዓይነት -የመኖሪያ

140,790.21

ታህሳስ 22/2013

500-600

11

/ ሳራ መኮንን እና / ፀሀይ መዝገቡ

አቶ መብራቱ ማሞ

ካራቆሬ

አዲስ ከተማ /ከተማ ወረዳ 4 የቤ/ 720

የቦታው ስፋት 192 . የቤት ዓይነት -የመኖሪያ

764,402.83

ታህሳስ 22/2013

600-700

12

አቶ ሰመረ ፍትዊ እና አቶ ብሩክ ብርሀኔ

እነ አቶ ሰመረ ፍትዊ

ካራቆሬ

አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ቀበሌ 11 የቤ/ -

የቦታው ስፋት 166 . የቤት ዓይነት -የመኖሪያ

25,285.28

ታህሳስ 22/2013

830-930

13

/ ደስታ ከተማ እና /ሪት ስንታየሁ መርጊያ

/ ጥሩነሽ ኃይሌ

ቂርቆስ

የካ /ከተማ ወረዳ 13 የቤ/ 1083

የቦታው ስፋት 422 . የቤት ዓይነት -የመኖሪያ

950,302.41

ታህሳስ 22/2013

730-830

14

/ ራሄል አያሌው

አቶ ተመስገን ደጀኔ

ሐዋሳ

ሐዋሳ ከተማ ታቦር /ከተማ ጥልቴ ቀበሌ

የቦታው ስፋት 200  . የቤት ዓይነት -የመኖሪያ

726,673.89

ታህሳስ 22/2013

930-1000

 

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም (25)% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኩባንያው ስም አሰርቶ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
  2. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ ጨረታው ከተደረገበት ቀን አንስቶ   ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል   ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን ባይረከብ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ለጨረታ   ያስያዘውም ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጐ በንብረቱ ላይ በድጋሚ ጨረታ ይወጣል፡፡
  3. የንብረቱ ስመ ሀብት ወደ ገዥ እንዲዞር ኩባንያው ሰነዶችን   ያስረክባል ለሚመለከተው መንግስታዊ አካልም ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
  4. ሐራጁ የሚካሄደው ከተራ ቁጥር 1- 5 ድረስ ያሉት ከአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆ ሆቴል ጀርባ በሚገኘው የኩባንያው ግቢ እንዲሁም ከተራ ቁጥር 6 -13 ድረስ የሚገኙት ንብረቶች   ቦሌ / ወረዳ 3 ጣና አፓርታማ 1 ፎቅ በሚገኘው የኩባንያው ቢሮ በተራ ቁጥር 14 ላይ የተጠቀሰው ሐዋሳ / ቢሮ ነው::
  5. ሐራጁ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከተራ ቁጥር 1- 6 ላሉት ተሽከርካሪዎች አስቀድሞ ፕሮግራም በማስያዝ ቀሪዎቹን ዘወትር ሠኞ ዕሮብ እና አርብ   ከጠዋቱ 300 600 ሠዓት ድረስ መጎብኘት ይቻላል::
  6. የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን   ማንኛውንም ክፍያ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል፡፡
  7. በጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ   ወኪሎቻቸው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት ተወካዮች እና የንብረቱ ባለቤቶች ብቻ ናቸው::
  8. ከተራ ቁጥር 1 - 4 ድረስ የተዘረዘሩት ንብረቶች በድርድር የሚሸጡ ሲሆን ከተራ ቁጥር 5 -14 ድረስ የተጠቀሱት በሐራጅ የሚሸጡ ናቸው::
  9. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

ለተጨማሪ መረጃ

  • ዋና / ቤት ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሀውስ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 307 309 310 ዘወትር በስራ ሰዓት በግምባር
  • ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 0115578232 ( ኦፕሬሽን መምሪያ) 0115-577232 ( ኦፕሬሽን መምሪያ) 0118699139 ( መገናኛ / ) 0113693041( ካራቆሬ / ) 0115516944 ( ቂርቆስ / ) 0112770567 ( ኮልፌ / ) እና 0462125618 ( ሐዋሳ / ) በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ /




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted Date : 2020-12-02 23:13:29
Deadline :
2020-12-31 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com