Free tender detail

አዲስ ዘመን ሐሙስ ታህሳስ 1 ቀን 2013 .      

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

አብብኢማቴልድ/ .7. / ኢግ-01/2013

አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂልማት ድርጅት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ስራ አገልግሎት የሚውሉ

  • የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣
  • ስታንዳርዶች፣
  • ላሜራዎች፣
  • የብረት ላሪዎች እና ድፍን ብረቶች የመሳሰሉትን እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡

  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  • ከተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣
  • የእቃዎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፣
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነ ዱን የማይመለስ ብር 100.00 / አንድ መቶ/ በመክፈልይህ የጨ ረታማስታወቂያ ታትሞከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናት ከኢንተርፕራይዙ ግዥ/ፋይ/ንብ አስ//የስራ ሃደት ዘወትር በስራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ዋና እና ቅጅ በማለት ለኢንተርፕራይዙ ምርት ስራ አመራር ዋና የስራ ሂደት የኢንዱስትሪ ግብዓት አቅርቦትና ግዥ ክፍል ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ኛው ቀን 8 00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ውጭ ዘግይቶ የሚደርስ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም። የጨረታ ማስታወቂያው 21 ኛው ቀን 8 00 ሰዓት ላይ ይዘጋና ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በዚሁ ቀን 8 30 ሰዓት ይከፈታል ፡፡ ይሁን እና የጨረታ መክፈቻው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡

እንዲሁም በጨረታ ከፈታው ወቅት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በራሳቸው ፈቃድ ባይገኙ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም፡፡

ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤ ይህም ሲሆን ጨረታው በመሰረዙ ምክንያት ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር ላወጡት ወጭ ኢንተርፕራይዙ ሃላፊነት አይወስድም፡፡

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከኢንተርፕራይዙ በአካል በመገኘት ወይም

በኢሜል metalindustry2@gmail.com   በመ ላክ ወይም በስ ልክ ቁጥር 0583206768/0582209497 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፣

ልዩ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን

ቴክኖሎጂ ልማት ድርጅት




___________________________________________________________________________________
Category : Building Materials, Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Engineering Service and Equipment, Electro Mechanical Equipment, Purchase., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals, Aluminum Related Products
Posted Date : 2020-12-11 04:22:06
Deadline :
2020-12-30 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com