Free tender detail

አዲስ ዘመን አርብ ታህሳስ 2 ቀን 2013 .      

የሐራጅ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ከአዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም . የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

.  

የተበዳሪ ስም

የዋስ ስም

ቅርንጫፍ

የሰሌዳ ቁጥር/ የካርታ ቁጥር

የመኪና / ቤት ዓይነትና ሞዴል

መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚካሄድበት

ምርመራ

 

ቀን

ሰዓት

1

አሸናፊ ስዩም

አሸናፊ ስዩም

ገርጂ

01-00918 .

IRZ

100,00

22/04/2013

4:00

 

2

ዘላለም አዱኛ

አሰለፈች መንግስቱ

መገናኛ

02-72994 .

B.M.W

150,000

22/04/2013

4:00

 

3

ወንደሰን ወንድሙ

ወንደሰን ወንድሙ

አራዳ

02-54651 .

ካሪና E

150,000

22/04/2013

4:00

 

4

ሔለን ፀጋዬ

ፍቅረ /እግዚአቤር

ቂርቆስ 02

03-99146 .

ኒሳን ኪንካፕ

300,000

22/04/2013

4:00

 

5

ሀያት መልካምና ጓደኞቻቸው የህ//

ሀያት መልካምና ጓደኞቻቸው የህ//

// 12

03-A13706 .

ሰዋንጀንግ

100,000

22/04/2013

4:00

 

6

እፀህይወት ታዬ

እፀህይወት ታዬ

መገናኛ

02-74838 .

አቶዝ

120,000

23/04/2013

4:00

 

7

ፍራኦል ሀይሌ

ጂቱ ሀይሌ

አራዳ

02-77127 .

ቪታራ

120,000

23/04/2013

4:00

 

8

ተስፋዬ አለማየሁ

አዘነጋሽ ክንፈ

አራዳ

03-94226 .

DX 2A

150,000

223/04/2013

4:00

 

9

ዘነበ ወርቅ አሸብር

ጌቱ ተስፋዬ

አራዳ

02-76505 .

ኒሳነን -ፒክአፕ

100,000

23/04/2013

4:00

 

10

አዳሙ ሀይሌ

ካሳሁን አበራ

ሽሮ ሜዳ

02-59414 .

ኮሮላ

300,000

23/04/2013

4:00

 

ማሳሰቢያ፡

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የመኪናውን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።
  3. ሐራጅ የሚካሄደው ቸርቸር ጎዳና ኤሌክትሪክ ህንጻ አጠገብ በሚገኘው በተቋሙ ዋናው /ቤት ህንጻ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው፡
  4. የተሽከርካሪው ሁኔታ ተሽከርካሪው በሚገኝበት ቦታ ቸርቸር ጎዳና ኤሌክትሪክ ህንጻ አጠገብ በሚገኘው በተቋሙ ዋናው /ቤት ህንጻ ግቢ ከሽያጩ ቀን ቀደም ብሎ ባሉት ቀናት አርብ 800 ሰዓት-1030 እና ቅዳሜ 300 ሰዓት እስከ 1000 ሰዓት በመገኘት ማየት ይቻላል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ከተሽከርካሪዎቹ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
  7. ከተራ ቁጥር 1-5 የተጠቀሱት ታህሳስ 22 ቀን 2013 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት የሚደረግ ሲሆን፣
  8. ከተራ ቁጥር 6-10 የተጠቀሱት ታህሳስ 23 ቀን 2013 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ጨረታው ይካሄዳል።
  9. ለጨረው ሲቀርቡ ለኮቪድ-19 መከላከያ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ መጠቀምና ርቀቶን መጠበቅ ከተጫራች ይጠበቃል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡- 011-1-262233 ወይም 011-1-263447 በመደወል ወይም በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ሕግ ክፍል በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም .




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2020-12-12 01:28:31
Deadline :
2021-01-01 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com