Free tender detail

አዲስ ዘመን አርብ ታህሳስ 2 ቀን 2013 .      

የሐራጅ ማስታወቂያ

ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም . ሥማቸው ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ብድር ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የተመለከቱት በመያዣነት ወይም በዋስትና የተያዙ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው

ሥም

የዋስ   ሥም

የሰሌዳ ቁጥር

የመኪና ዓይነት እና ሞዴል

መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሔድበት

ቀንና ሰዓት

1

ኤርሚያስ መሥፍን

ኤም ኤፍ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

AA 03- A54269

ጃፓን ቶዮታ 2010 ሞዴል የጭነት አይሱዙ ፓኔል ቫን

738,000.00

ታህሳስ 20 2013 / ከቀኑ 830

2

ግሩም ፀጋዬ

ጂዋይ ኮንስትራክሽን /የተ/የግ/ማህበር

AA-03-A37295

 

ጃፓን ሚስትቡሽ 2003ሞዴል ሲንግል ጋቢና ፒካፕ

470,000.00

 

ታህሳስ 20 2013 /ምከቀኑ 830

3

አብይ ሙላቱ

እስክንድር ሙላቱ

AA-02-A59869

ጃፓን ቶዮታ ሲንግል ጋቢናፒካፕ ታኮማ 1999 ሞዴል

765,000.00

ታህሳስ 20 2013ዓምከቀኑ 830

4

እሥራኤል ደበበ

እስካርማርክ /የተ/የግ/ማህበር

 AA-03-01-83114

ቮልስ ቫገን ኮምፓክት 2002 ሞዴል

395,000.00

 

ታህሳስ 20 2013 / ከቀኑ 830

 

ማሳሰቢያ፤

 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የመኪናውን የሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በጥሬ ገንዘብ ይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይቻላል፡፡
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን 5 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
  3. የተሸከርካሪው ሁኔታ ተሸከርካሪው በሚገኝበት ቦታ አዲስ አበባ ቦሌ /ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ቦታው ፍሬንድ ሺፕ ሕንፃ ጀርባ በሚገኘው አዲስ ህይወት   እና ጓደኞቹ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ግቢ ውስጥ ከሽያጩ ቀን ቀደም ብሎ በሚገኙት ቀናት በመጠቀም ማየት ይቻላል፡፡
  4. ሐራጁ የሚካሔድበት በአዲስ አበባ ቂርቆስ /ከተማ ወረዳ 2 ሃታል ሕንፃ 1 ፎቅ ውስጥ ይሆናል፡፡
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ከተሽከርካሪዎቹ በመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ የሥም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡

ለበለጠ  መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5581546 ወይም 0944336937 በመደወል ወይም ቦሴ ወሎ ሠፈር ሚና ህንጻ አካባቢ በሚገኘው

በተቋሙ / ቤት ቂርቆስ / ከተማ ወረዳ 2 ሃታል ሕንፃ 1 ፎቅ ኦፕሬሽን ክፍል በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።

  ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም .




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2020-12-12 01:40:24
Deadline :
2020-12-29 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com