Free tender detail

አዲስ ዘመን ሐሙስ ታህሳስ 8 ቀን 2013 .      

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/////መንግሥት የዲላ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት ሊያጠናቅቅ ባሰበው የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት የግንባታ ሥራ በደረጃ 5 BC ወይንም ደረጃ 5 GC እና ከዚያ በላይ ባሉ ኮንትራክተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት፡-

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ
  3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸዉ እና ከዘመኑ ግብር ዕዳ ነጻ ስለመሆናቸዉ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  5. የግንባታ የምስክር ወረቀት ከክልል ስራና ከተማ ልማት ቢሮ ማቅረብ የሚችሉ እና ሌሎች ለመረጃው የብቃት ማረጋገጫ እና የሚያስፈልጉ ማስረጃዎችን የጨረታ ሰነድ ሞልተው ሲያቀርቡ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  6. ለግንባታ የሚያስፈልገውን የሰው ሀይል እና ማሽነሪዎችን ሙሉ በሙሉ ራሱን ችሎ መስራት የሚችል የሚሰራውን የጥገና አገልግሎት ዝርዝር መግለጫ /specification/ ከጨሬታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ
  7. ተጫራቾች ለግንባታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 / ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ስቢሮ ቁጥር..በመምጣት ጨረታው እስከምከፈትበት ዕለት ድረስ በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 50,000/ ሃምሳ ሺህ ብር /CPO ማሽያዝይኖ ርባቸዋል
  9. ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል ኦርጅናል- 1ቴክኒካል-2 ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል ኦርጅናል 1 እና ፋይናንሻል 2 ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻቸው በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት እስከ 21 ቀን ቆይቶ 22 ቀን 4 00 ሰዓት ታሽጎ 4 30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  11. አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
  12. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ ማብራሪያ:- ስልክ ቁጥር 0921790495 ወይም 0912077247

በደ/ / / / / መንግሥት

የዲላ ከተማ አስተዳደር

የመጀመሪያ ደረጃ / ቤት




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted Date : 2020-12-18 23:39:39
Deadline :
2021-01-06 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com