Free tender detail

አዲስ ዘመን ሐሙስ ታህሳስ 15 ቀን 2013 .      

  የጨረታ ማስታወቂያ

ደምቢ ዶሎ የኒቨርሲቲ 2013 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውሉ የአርማታ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ደምቡ በሚፈቅደው   መሠረት የዓመቱን ግብር የከፈሉና፤ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ከታች የተዘረዘሩ መስፈርት የምታሟሉ የሀገር ውስጥ ተጫራቶች በግልጽ ጨረታ አንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

ምከንያት

መመዘኛ

መስፈርት

ተጫራች

የሰነደ ዶክመንት ማቅረቢያ

1 ተጫራቾች ህጋዊ ብቃት

1.1/ ዜግነት

ዜግነት ኢቲቢ አንቀፅ 4.2

መስፈርት መሟላት አለበት

ከጨረታ ማቅረቢያ ሰነድ ወረቀት ጋር

1.2/ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬትና የድርጅቱ ካፒታል መጠን

የታደሰ የንግድ ፍቃድ 2013 /ምና የድርጅቱ የተመዘገበ ካፒታል ብር 500,000 / ኣምስት መቶ / እና በላይ መሆን አለበት

መስፈርት መሟላት አለበት

ከጨረታ ማቅረቢያ ሰነድ ወረቀትጋር በአባሪ መያያዝ አለበት

1.3/ VAT ምዝገባ ሰርተፊኬት

ኣቅራቢው VAT የተመዘገበ መሆን አለበት

መስፈርት መሟላት አለበት

ከጨረታ ማቅረቢያ ሰነድ ወረቀትጋር በአባሪ መያያዝ አለበት

14/ TIN ምዝገባ ሰርተፊኬት

አቅራቢው TIN የተመዘገበ መሆን አለበት

መስፈርት መሟላት አለበት

  ከጨረታ ማቅረቢያ ሰነድ ወረቀትጋር በአባሪ መያያዝ አለበት

1.5 የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት

የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢነት ምዝገባ

መስፈርት መሟላት አለበት

ከጨረታ ማቅረቢያ ሰነድ ወረቀትጋር በአባሪ መያያዝ አለበት

2 . የተጫራች የቴክኒካል ያብቃት መመዘኛ እና ተሞክሮ

2.1/ አጠቃላይ ተሞክሮ

በአቅራቢነት የንግድ ዘርፍ ላለፉት ሶስት ዓመት/2012 2011, 2010/ ቢያንስ ሁለት በአቅራቢነት ሥራ በድምሩ 20,000,000 / ሃያ ሚሊዮን ብር/ የሆነ የስራ ልምድ/ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ደብዳቤ፣ የኮንትራት ውል ስምምነት ፎርም ዶክመንቶች መያያዝ አለበት/ ይህ የሥራ ልምድ ተቀባይነት   የሚኖራቸው በመንግሥት አካልና በሚታውቁ በሀገር ውስጥ ባሉ NGOs ብቻ ነው፡፡ ከዚያ ውጪ ባሉ ግለሰብ ድርጅቶች የሚቀርብ ልምድ ተቀባይነት አይኖራቸውም

መስፈርት መሟላት አለበት

ተጫራቹ ከአሠሪው መሥሪያ ቤት ጋር የወሰደውን የምስክር ወረቀቶች

ለምሳሌ የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ፣ የኮንትራትውል ስምምነት ፎርም

ዶክመንቶች ከጨረታ ማስረቢያ የሰነድ ወረቀት ጋር በአባባሪ መያያዝ አለበት

2.2./ ተዛማጅ ተሞክሮ

በብረት አቅራቢነት የንግድ ዘርፍ ላለፉት ሶስት ዓመት ውስጥ /2012, 2011, 2010 ቢያንስ ሁለት ስራ እያንዳንዱ በብረት አቅራቢነት 15,000,000 / አስራ አምስት ሚሊዮን ብር የሰራ የሆነ የስራ ልምድ   የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ፣ የኮንትራት ውል ስምምነት ፎርም ዶክመንቶች መያያዝ አለበት/ ይህ የስራ ልምድ ተቀባይነት የሚኖራቸው በመንግስት አካልና በሚታወቁ በሀገር   ውስጥ ባሉ NGOs ብቻ ነው ከዚያ ውጪ ባሉ ሰግለሰብ ድርጅቶች የሚቀርብ ልምድ ተቀባይነት አይኖራቸውም

መስፈርት መሟላት አለበት

ተጫራቹ ከአሠሪው መሥሪያ ቤት ጋር የወሰደውን የምስክር ወረቀቶች

ለምሳሌ የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ፣ የኮንትራትውል ስምምነት ፎርም

ዶክመንቶች ከጨረታ ማስረቢያ የሰነድ ወረቀት ጋር በአባባሪ መያያዝ አለበት

3.የተጫሪቱ የፋይናንስ አቋም

3.1/ ጠቅላላ የፋይናንሻል አቋም

 

ላላፉት ሶስት ዓመት በኦዲተር የፋይናንስ ሪፖርት ላይ ትርፋማነቱ ከኪሳራ ነፃ መሆኑ በውጭ በቻርተርድ ኦዲተር የተገለጸ (የኦዲት ንግድ ፍቃድ መያያዝ አለበት)

መስፈርት መሟላት አለበት

ተጫራቹ የኦዲት ሪፖርቱንና የኦዲተሩን ንግድ ፍቃድ ዶከመንቶች ከጨረታ ማቅረቢያ የሰነድ ወረቀት ጋር አባሪ መያያዝ አለበት

3.2 ዓመታዊ አማካኝ የፋይናንሻል አቋም

ዓመታዊ አማካኝ የፋይናንሻል እቋም ላለፉ- ሶስት ዓመት 20,000,000 የፋይናንስ አቋም ሃያ ሚሊዮን ብር ብር ያላነሰ/ የስራ ልምድ ኮንትራክት ውሎች እና ዓመታዊ የኦዲት ሪፖርት ጋር ተዛማጅነት መሆን አለበት

መስፈርት መሟላት አለበት

ተጫራቹ የኦዲት ሪፖርቱንና የኦዲተሩን ንግድ ፍቃድ ዶከመንቶች ከጨረታ ማቅረቢያ የሰነድ ወረቀት ጋር አባሪ መያያዝ አለበት

 

 

 

 

 

  1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን አዲስ አበባ ከተማ ሽሮ ሜዳ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ በመቅረብ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነ የማይመለስ ብር 500.00 ( አምስት መቶ) በዩኒቨርሲቲ የውስጥ ገቢ ሂሳብ ቁጥር 1000231496029 ላይ በማስገባት በሙሉም ሆነ በከፊል ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾችን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ሠነዱ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመትና ሲፒኦ/ ቢድ ቦንድ ኦሪጅናሉን በአንድ ኤንቬሎፕ ፖስታ በማሸግ የሚቀርብ ሆኖ የኦርጅናል ፖስታ (ኣንድ) ኮፒው ፖስታ (አንድ) አጠቃላይ አርጅናሉና ኮፒው ብዛት 2(ሁለት) ሆኖ በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ ኦርጅናሉና ኮፒውን ዶክመንት ላይ ብቻ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ/ፖስታ 7/5/2013 . እስከ ጠዋቱ 400 ሰዓት አዲስ አበባ በሚገኘው የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ጨረታው 7/5/2013 . ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት 4 30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ከተማ ሽሮ ሜዳ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘዉ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  4. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሠነድ ጋር አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሠነዶች የሚከተሉት ናቸው፡፡
  • . የምዝገባ የምስክር ወረቀት
  • . ከፌዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታዎችን የተወጡና በጨረታው መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ የአቅርቦት የምስክር ወረቀትና የሚጫረቱበትን ዋጋ፤ 320,000 /ሶስት መቶ ሃያ ሺህ/ ብር የሚበልጥ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ(V AT)የምዝገባ የምስክር ወረቍት ማቅረብ አለባቸው::
  • ተጫራቾች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በውሉ መጫረትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • . ተጫራቾች የሚያስያዙት የጨረታ ማስከበ ሪያ ዋስትና 320,000 መጠን በጨረታመመሪያ ላይ የተገለጸ ሲሆን፤   አቀራረቡም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ / ቢድ ቦንድ ብቻ ሆኖ CPO/ቢድ ቦንድ ኦሪጅናል ፖስታ ዶክመንት ጨረታ ሠነዱ ጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በመሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ ሽሮ ሜዳ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ፡፡

ስልክ ቁጥር 0510111261243/057555329/0913908989/ 0952795121/0904713792

አዲስ አበባ

  ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ




___________________________________________________________________________________
Category : Purchase., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals
Posted Date : 2020-12-25 00:45:59
Deadline :
2021-01-15 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com