Free tender detail

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ታህሳስ 24 ቀን 2013 .      

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍባለመብት እነ አቶ ሞሲሳ ትርፌ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘሪሁን እንዳሻው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 101158 15/03/2012 . እና በመ/ 111207 20/5/2012 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኮልፌ ቀራንዮ /ከተማ ወረዳ 06 የሮሆቦት የመኪና ማቆሚያ ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሠቁ 2-61987 አአ የሆነ መኪና ዓመታዊ ምርመራ ቦሎ እዳ 2011 / እና 2012 አም 2,240 (ሁለት ሺህ ሁለት መቶ አርባ ብር) አለበትከፋዬ የፍ/ባለእዳው ነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋብር 165,000.00 (አንድ መቶ ስልሳ አምስት ሺህ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ግዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥር 28 ቀን 2010 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 4 30 ሰዓትተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾችተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡ የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፈደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬከቶሬት ሐራጅ ከፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በማጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው እይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ በተጨማሪ ተጫራቶች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጉድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬከቶሬቱ የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢፌዴሪ ጠቅላይ / ቤት በፌደራል

ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2021-01-04 03:58:38
Deadline :
2021-02-05 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com