Free tender detail

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ጥር 15 ቀን 2013 .      

የግንባታ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር . . . / ብግ /09/2013

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ (G +9) ግንባታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሰረት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. ደረጃቸው ጂሲ/ቢሲ -1 (አንድ) የሆኑ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው እና ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴር 2013 ዓም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም ከገቢዎች / ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ . አጠገብ የቀድሞው እርሻ መሣሪያዎችና ቴክኒክ አገልግሎት . ግቢ የኮርፖሬሽኑ ዋና /ቤት ቢሮ ቁጥር 110 ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1,500.00 ( አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ  500,000.00 በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ዋስትናው ለብቻው በአንድ ፖስታ ውስጥ ተደርጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታ ዋጋ 60 ቀናት የጸና ይሆናል ::
  3. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው ዶክመንት መሰረት ቴክኒካል እና ፋይናንሽያል በተለያዩ ፖስታ በማድረግ እንዲሁም ፋይናንሽያል ሰነዱ ዋና እና ኮፒ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው እስከ የካቲት 11 ቀን 2013 . 4 00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ጨረታው የካቲት 11 ቀን 2013 . ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 430 ይከፈታል፡፡
  5. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር 0114420797/011470 90 95/011442 36 08

ፋክስ 0114-421312

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted Date : 2021-01-24 23:27:03
Deadline :
2021-02-18 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com