Free tender detail

ሐራጅ

ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/መ/ቁ 50246
የፍ/አፈ/መ/ቁ 14503

የፍ/ባለመብት አቶ ተስፋዬ ቢርመጂ እና በፍ/ባለዕዳ የአቶ ቢርመጂ ቢደራ ወራሾች መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 50246 5/9/2000 . 14/2/2000 . እና በመ/ 19589 20/6/2011 . እና በመ/ 1110 ሀምሌ 27 ቀን 1999 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በአዲስ ከተማ /ከተማ ቀበሌ 16 የቤቁ 759 የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 405,711.71 (አራት መቶ አምስት ሺህ ሰባት መቶ አስራ አንድ ከሰባ አንድ ሳንቲም ) በአቶ ቢርመጂ ቢደራ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የይዞታው ስፋት በካርታ 700 . ከይዞታው የመንገድ ጥናት 18.99 . ይነከዋል (ይቆርጠዋል ) የቤቱ አገልግሎት በካርታ ለመኖሪያ ቤት ነው የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ የካቲት 29 ቀን 2013 . በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 4 30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ሰዓት ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጉድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በኢፌዴሪ ጠቅላይ / ቤት

  የፌዴራል / ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0921462841 / 0947142130 ይደውሉ፡፡ ( የቤቱን ፎቶ ለማየት ሰነዱን በነፃ ያውርዱ እንዲሁም Telegram:  https://t.me/habeshatender/352      facebook: www.facebook.com/habeshatender  )




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted Date : 2021-02-01 04:11:14
Deadline :
2021-03-08 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com