Free tender detail

አዲስ ዘመን ረቡዕ ሐምሌ 7 ቀን 2013 .      

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ፋማዳ / ግሥአቡ /01/2014

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የቦሎ መለጠፊያ እስቲከር ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

  1. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸውና በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ከድረገጹ (website) አትመው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡና የግብር መለያ ሰርተፊኬት ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ የማይመለስ ብር 100 ( አንድ መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለገሐር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች ብር 35,000.00 ( ሰላሳ አምስት ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (cpo) ወይም ለዘጠና ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
  5. ተጫራቾች መወዳደሪያ ሠነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ለገሐር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ሐምሌ 21 ቀን 2013 . . እስከ ቀኑ 8 00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ ማለትም ሐምሌ 21 ቀን 2013 . . በፋሲሊቲ ማኔጅመንት የስብሰባ አዳራሽ ከቀኑ 8:30 ይከፈታል፤
  6. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-5512400 የውስጥ መስመር 237 ወይም በቀጥታ 011-5504931 መጠየቅ ይቻላል።

  የኢትዮጵያ መድን ድርጅት




___________________________________________________________________________________
Category : Printing and Publishing., Printing and Publishing Service, Purchase.
Posted Date : 2021-07-15 00:05:20
Deadline :
2021-07-28 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com