Free tender detail

 

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ነሀሴ 1 ቀን 2013 .      

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት አቶ ይስሀቅ ወረደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ / ዘውድነሽ ታምሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 262461 18/06/2013 . እና በመ/ 220732 12/02/2012 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቦሌ /ከተማ ወረዳ 13 01 የቤቁ አዲስ የካርታ ቁጥር 3/28/3/7/5534/00 የሆነ ቤት ስፋቱ 108 ካሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ቤት ሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 353,600,00 (ሶስት መቶ ሃምሳ ሶስት ስድስት መቶ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ስከረም 20 ቀን 2014 / በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቶች ምዝገባ 4 00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል። የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ከፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ኖርበታል። 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት። በተጨማሪ ተጫራቶች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን።

የፌ/ / ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted Date : 2021-08-09 04:50:45
Deadline :
2021-09-30 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com