Free tender detail

አዲስ ዘመን እሁድ ነሀሴ 16 ቀን 2013 .      

የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አለታ ጩኮ ከተማ አስ/////ቤት 2014 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር የመንገድ ላይ መብራት ለማሰራት ስለምንፈልግ ማብራት ፓውዛ እና የመብራት ኬብል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት መወዳደር ለሚፈልጉ፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  5. ጥራት ያላቸውን ዕቃ ማቅረብ የሚችሉ
  6. የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 ( አስር ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል፡፡
  7. በኤሌክትሮ መካኒክስ ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ
  8. የጨረታ ሰነድ ስያስገባ የዕቃ ናሙና አብሮ ማቅረብ የሚችል
  9. መልካም አፈፃፀም ያለው
  10. ሸናፊ ድርጅት ዕቃውን እስከ ቦታ ድረስ ማቅረብ የሚችል

ስለዚህ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ አለታ ጩኮ ከተማ አስ/////ቤት ቀርበው የዕቃዎቹን ዝርዝር ሁኔታ የያዘ ሰነድ የማይመለስ 100 ( አንድ መቶ ብር) በመክፈል የሚሸጡበትን ዋጋ በመሙላት ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ውስጥ በማሸግ ሁሉንም ፖስታ በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ አጩ/ ከተ/አስ///ልጽ/ቤት  ግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በመቅረብ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 የሥራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 16 ኛው ሥራ ቀን 4 00 ሰዓት ታሽጎ 4 30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

የመክፈቻ ቀኑ በበዓላት፣ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 0462270917 /0835 /0732

በሲዳማ ክልል አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ / / / / ቤት




___________________________________________________________________________________
Category : Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Electronics Equipment, Purchase.
Posted Date : 2021-08-24 07:39:27
Deadline :
2021-09-06 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com