Free tender detail

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጳጉሜ 3 ቀን 2013 .      

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 002/2014

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት 2014 በጀት ዓመት የተለያዩ የህትመት ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  2. በግብር ከፋይነት የተመዘገቡ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና
  3. በግዥ ኤጀንሲ አቅራቢነት የተመዘገቡ
  4. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ በዝርዝር ለተመለከተው ሰነድ የማይመለስ ብር 50 | ሃምሳ ብር ብቻ | በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
  5. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ከሚጫረቱበት ጠቅላላ 2% ( ሁለት በመቶ) CPO ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቢድ ቦንድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ሰነዳቸውን በተለያየ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ ለየብቻ በማዘጋጀት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስ 16 ኛው የስራ ቀን ድረስ ለጨረታው ሰነድ ማስገቢያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4.00 ላይ ታሽጎ 4:30 ላይ በመስሪያ ቤቱ የግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ቢሮ ይከፈታል።
  7.  የጨረታው አሸናፊ በጨረታው መመሪያ መሠረት አሸናፊው በፅሑፍ ከተገለፀለት 7ቀናት ውስጥ ከድርጅቱ ጋር ውል መፈፀም አለበት፡፡
  8. የጨረታው አሸናፊ ውሉን እንደተዋዋለ የጨረታ ማስከበሪያ ለተሸናፊው ድርጅት ወዲያውኑ ይመልሳል ፡፡
  9. ድርጅታችን ጨረታውን አስመልክቶ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-8-111 289

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት




___________________________________________________________________________________
Category : Printing and Publishing., Printing and Publishing Service, Purchase.
Posted Date : 2021-09-09 06:55:02
Deadline :
2021-09-25 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com