Free tender detail

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጳጉሜ 3 ቀን 2013 .      

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት የህፃን ባርናባስ አውራሪስ ጌታነህ ሞግዚት መሠረት /ጊዮርግስ እና በፍ/ባለዕዳ ይሰገዱ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 6923866526 28/5/2011 . እና 30/2/2011 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ   መሠረት በጉለሌ /ከተማ ወረዳ 1 የቤቁ 119 የሆነ ቤት በቁጥር 21/39/23305/00 የተመዘገበ ቤት ካርታ ያለው ይዞታ ስፋት 382 .   የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 795,884.72 ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታው ጥቅምት 15 ቀን 2014 . በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 4 00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄ ይሆናል።

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም:: በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት::

በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን።

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፍርድ

አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted Date : 2021-09-09 08:03:48
Deadline :
2021-10-25 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com