Free tender detail

በኩር ሰኞ መስከረም 3 ቀን 2013 .      

ድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የዘንባባ መደበኛ ደረጃ 3 የህዝብ ማመላለሻ ባለ ንብረቶች ማህበር -

1/ ቶዮታ ላንድ ክሩዘር

  •  የጭነት መጠን............. 8 ሰው
  • የነዳጅ ዓይነት ............. ቤንዚን
  • የስሪት ዘመን .............. 1985
  • የሞተር ችሎታ /ሲሲ/ .... 3955
  • የሞተር ፈረስ ጉልበት ... 135

2/ ኒሳን ፓትሮል

  • የጭነት መጠን ............... 8 ሰው
  • የነዳጅ ዓይነት ............... ናፍታ
  • የስሪት ዘመን .............. 1990
  • የሞተር ችሎታ /ሲሲ/ ...... 4129
  • የሞተር ፈረስ ጉልበት ....... 115

የሆኑ ተሸከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡-

  1.  የመኪኖቹን ሁኔታ ማየት የሚፈልግ ተጫራች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት /ዳር ከተማ ቀበሌ 14 አዲሱ መነኻሪያ አካባቢ የቀድሞው ከብት መሸጫ ቅጥር ግቢ ውስጥ ማየት ይችላል፤
  2. ጨረታው የሚካሄደው መኪኖቹ አሁን ባሉበት ሁኔታ ነው፤
  3. የተሸከርካሪ ዎች የጨረታ መነሻ ዋጋ  የቶዮታው መኪና መነሻ ዋጋ ብር 75,000.00 ( ሰባ አምስት ሺህ ብር የኒሳኑ መኪና መነሻ ዋጋ ብር 110,000.00( አንድ መቶ አስር ሺህ ብር) ሲሆን ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን መኪናና የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቬሎፕ / ፖስታ/ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት /ዳር አዲሱ መነኸሪያ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የማህበሩ /ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እያስመዘገቡ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን 10 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው የጨረታ ሰነዱ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ኛው ቀን ከቀኑ 6 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 7 30
  6. ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
  7. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0930 29 65 54 0588 90 93 26 ማግኘት ይቻላል፡፡

የዘንባባ መደበኛ ደረጃ 3 የህዝብ ማመላለሻ ባለ ንብረቶች ማህበር




___________________________________________________________________________________
Category : Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2021-09-15 23:26:58
Deadline :
2021-09-27 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com