Free tender detail

አዲስ ዘመን አርብ መስከረም 28 ቀን 2013 .      

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት በአቶ ቸርነት ኢብራሂም እና በፍ/ባለዕዳ በእነ አቶ አድማሱ ቀለመወርወቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ /ቤት በመ/ቁጥር 257806 ሚያዝያ 05 ቀን 2013 . እንዲሁም በመ/ 257806 ታህሳስ 13 ቀን 2013 / በዋለው ችሉት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ሮህቦት መኪና ማቆሚያ ግቢ የሚገኘውና ኮድ 3-43732 / የሆነው ተሸከርካሪ ቀረጥ የተከፈለ ሆኖ የቦሎ እዳ 2013 / ያለበት ሲሆን የስም ማዛወርያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ በሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 280,000 (ሁለት መቶ ሰማንያ ብር) ህዳር 24 ቀን 2014 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 8 30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ። ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄ ይሆናል፡፡ የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቶች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤ እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ በተጨማሪ ተጫራቶች ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጉድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬከቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በፌ/ / ቤቶች ፍርድ አፈፃፀምዳይሬክቶሬት

-------------------------------------------------------

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ  የመኪናዎች እና የቤት ጨረታዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

https://t.me/habeshatenderautohome





___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2021-10-11 01:45:30
Deadline :
2021-12-03 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com