Free tender detail

አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 4 ቀን 2013 .      

የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/21

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል::

.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

 

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ

አይነት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

 

ጨረታው የሚካሄድበት

ከተማ

 

ወረዳ

 

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

ቀን

 

ሰዓት

 

1

ፈለማ ኮንስትራክሽን /የተየግ/ ማህበር

ውሃ ልማት

 

/ አሰፉ ተክለሃይማኖት

 

.

09

ቦሌ/9/41/1/6/1-016/9159/94/ 26466/03

330

..

 

G+1 የመኖሪያ ቤት

 

12,666,977

 

30/02/

2014 .

4:00 -

6:00

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል::
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ታክስ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል::
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::
  5. ተጫራቾች ጥቅምት 23 ቀን 2014 . ከጠዋቱ 230-300 ሰዓት ብሄራዊ ባንክ አካባቢ በሚገኘው የዳሽን ባንክ ዋና /ቤት በመገኘት በዕለቱ 300-600 ሰዓት ባንኩ ባዘጋጀው የሚሸጠውን ንብረት የማስጎብኘት ፕሮግራም መሳተፍ ይችላሉ::
  6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፧ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል::
  7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል::
  8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል::
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-180348 ወይም 0118-279807 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::

  ዳሸን ባንክ . .




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted Date : 2021-10-15 01:56:12
Deadline :
2021-11-09 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com