Free tender detail

አዲስ ዘመን እሁድ ጥቅምት 14 ቀን 2013 .       

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ

  1. የጨረታ ቁጥር፡ AA-NCB-W-2021-0004
  2.   የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ በኦሮሚያ ክልል የፍራፍሬ መሸጫ የገበያ ማዕከል የግንባታ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡

ሎት

ዝርዝር

ሳይት

ብዛት

የግንባታ ቦታ

1

የፍራፍሬ መሸጫ የገበያ ማዕከል

1

1

ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሆለታ

2

የፍራፍሬ መሸጫ የገበያ ማዕከል

1

1

ምእራብ ሸዋ ዞን ባኮ

3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  • i. ተጫራቾች በጨረታ ለመወዳደር በዚሁ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ሆኖ ህጋዊ የንግድ ፍቃዱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ii የግንባታ ሥራ ብቃት የሚያረጋግጥ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • iii በግንባታ ዘርፍ ስራ ላይ ቢያንስ ሁለት የግንባታ በአመርቂ ሁኔታ ሰርቶ ያስረከበ ለዚህም ማረጋገጫ መያያዝ ይኖርባቸዋል
  • V. የተጨማሪ እሴት ታክስ ( ቫት ) ተመዝጋቢ የሆኑ
  • Vi. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ወይም በግዢ ኤጀንሲ ዌብ ሳይት ላይ የተመዘገቡ
  • vi. የግብር ግደታቸውን ስለመወጣታቸው የሚያሳይ ማረጋገጫ የሚያቀርቡ
  • Vii. ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ

4 ተወዳዳሪዎች ሰነዳቸውን ሲያቀርቡ የፋይናንስና የቴክኒክ ሰነዶችን ለይተው በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

5 ተወዳዳሪዎች ለስራው የሚያቀርቡትን ዋጋ መሥሪያ ቤቱ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ባቀረበው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የተሞላ ዋጋ መቅረብ አለበት፣

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪ ያ ብር 100,000.00 / መቶ ሺ/ በባንክ በተረጋገጠ / ሲፒኦ/ ወይም የባ ንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡የባንክ ዋስትና የሚያሲዙ ከሆነ ሰቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ 90 ቀን የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የኢንሹራንስ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰሰዳቸውን ሞልተው ከመወዳደራቸው በፊት ፕሮጀከቱ የሚገነባበት ቦታ ( ሳይት አይተው መሙላት አለባቸው። ይህን ሳያደርጉ ቀርተው ካሸነፉ በኋላ ከሳይት ልማት (and cleaning, land cutting & filling or any Work related to site Work) ጋር ተያይዘው የሚቀርቡ ማንኛውም የቫረየሽን ጥያቄዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡

8. ጨረታው ጥቅምት 30 ቀን 2014 . ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4 30 ሰዓት ላይ የተጫራቾች የቴክኒክ እና የዋጋ ማወዳደሪያ ሰነድ በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግብርና ትራንስ ፎርሜሽን ኤጀንሲ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በይፋ ይከፈታል፡፡

9. በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 ( ሁለት መቶ) በመከፈል ማግኘ ይቻላል፡፡

10. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ማብራሪያ ቢፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

ኣድራሻ ስልክ፡ +251 115 570665/0911715331

ኣዲስ ኣበባ፣ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction, Purchase.
Posted Date : 2021-10-26 01:39:35
Deadline :
2021-11-09 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com