Free tender detail

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 23 ቀን 2013 .      

የጨረታ ማስታወቂያ

አሶሴሽን ፎር ሰስተነብል ዴቨሎፕመንት ኦልተርኔቲቭ አሶሴሽን ፎር ሰስተነብል ዴቨሎፕመንት ኦልተርኔቲቭ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩትን፤

  1. ጃፓን ስሪት የሆነ አንድ የመስክ ቶዮታ ሰርፍ ተሽከርካሪ፣ የሰሌዳ ቁጥሩ 35-4897 የሻንሲ ቁጥር/ chassis Number: LN130-700468
  2. ጃፓን ስሪት የሆነ ሁለት ባሻን የሞተር ብስክሌቶች የሰሌዳ ቁጥሩ 35-1694 የሻንሲ ቀጥር/ chassis Number: L1JYCKLA3BB302805 እና የሰሌዳ ቁጥሩ 35-1695 የሻንሲ ቀጥር/chassis Number:LHJVCKLA1BB302849 የሆኑትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

*በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ማንኛውም አካል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ 10 ( አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ማግ ኢንተርናሽናል ሕንፃ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 405/406 ከጠዋቱ 400 ሰዓት እስከ 800 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 50.00 ( ሃምሳ ብር) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላል፡፡

*ድርጅቱ ለአሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0911 69 7287 ደው መጠየቅ ይቻላል፡፡

  አሶሴሽን ፎር ሰስተነብል ዴቨሎፕመንት ኦልተርኔቲቭ


-------------------------------------------------------

ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም በጨረታ የሚሸጡ  የመኪናዎች እና የቤት ጨረታዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

https://t.me/habeshatenderautohome




___________________________________________________________________________________
Category : Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2021-11-03 23:47:54
Deadline :
2021-11-12 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com