Free tender detail

አዲስ ዘመን ሐሙስ ህዳር 16 ቀን 2014 .      

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEP/PP/NCB/06/2014

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የራስ ኃይል ትራንስሚሽን ኮንስትራክሽን ሲቪል ጥገና ቢሮ ለሚያከናውናቸው ሥራዎች የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የአርማታ ብረቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  • ተጫራቶች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ቀናት እና ሰዓት ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ በሚገኝው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋናው / ቤት ፕሮክዩርመንት ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 / ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  •  ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከቱትን ዕቃዎች የዋጋ ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/PP/NCB/06/2014 የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

.


የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በሲ. .

የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

የተለያየ የውፍረት መጠን ያላቸው የአርማታ ብረቶች

ብር 55,000

ህዳር 30 ቀን ቀን 2014 ከቀኑ 8:00 ሰዓት

ህዳር 30 ቀን ቀን 2014 ከቀኑ 8:30 ሰዓት

  • ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5 58 07 81/06 27 መደወል ይችላሉ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል




___________________________________________________________________________________
Category : Purchase., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals
Posted Date : 2021-11-26 03:48:54
Deadline :
2021-12-09 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com