Free tender detail

 

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ታህሳስ 2 ቀን 2014 .      

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት እነ / አስካለ /እግዚብሄር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ክፍሌ /እግዚብሄር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር/184596 164484 16/8/2010 . እና 15/8/2011/ በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቦሌ /ከተማ ወረዳ 4 የቤቁ/30-16-3/3 የሆነው ቤት ስፋቱ 70.42 / የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 281,680 (ሁለት መቶ ሰማኒያ አንድ ስድስት መቶ ሰማኒያ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ግዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥር 3 ቀን 2014 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 8 00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቶች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ  ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡ የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የሥራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬከቶሬት ሐራጅ ከፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ሰዓት ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን ፤እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግም 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል

1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም ፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በኢ. . . ጠቅላይ / ቤት የፌዴራል / ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, Sale.
Posted Date : 2021-12-12 22:56:39
Deadline :
2022-01-11 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com