Free tender detail

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ታህሳስ 30 ቀን 2014 .      

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች

ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ያገለገሉ እና የተለያየ ሞዴል ያላቸው ሁለት አውቶሞቢል (ifan X 60 እና Hyundai Tucson) እና አንድ የመስክ ተሽከርካሪ (2H Toyota Land Cruser) በድምሩ ሦስት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን ተሽከርካሪዎች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ አቃቂ ቃሊቲ በሚገኘው ፋብሪካ ቅጥር ግቢ እና ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጀርባ በሚገኘው በኩባንያው ዋና /ቤት በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ደንብ ዝርዝር አፈፃፀሞችና የተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 ( አራት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የሚሰጡትን የመወዳደሪያ ዋጋ ስሚጫረቱት ተሽከርካሪ ትይዩ በሰነዱ ላይ ባለው ክፍት ቦታ ብቻ ማስፈር አለባችሁ፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ካስገቡት ዋጋ 10% በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ /CPO/ ጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን በፖስታ በማሸግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 200 -600 ሰዓት ከሰዓት በኋላ 700 -1100 ሰዓት ቅዳሜ 200 እስከ 600 ሰዓት በኩባንያው ዋና /ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው 21 ኛው ቀን ጠዋት 4 30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና / ቤት 4 ፎቅ ላይ የሚከፈት ሆን ወቅቱ ኮቪድ ከመሆኑ አንፃር ተጫራቾች ከበዙ የተወሰነ ሰው ተወክሎ ጨረታው እንዲከፈት ይደረጋል፡፡
  6. ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀላቸው በኋላ በአምስት ቀን ውስጥ ሙሉ ክፍያ በመፈፀም ያሸነፉትን ተሽከርካሪ መረከብ አለባቸው፡፡
  • ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ 0115- 15 90 15 / 0930 00 01 28 ይደውሉ፡፡

አድራሻ፡- ኬኬ ኃላ የተ/ የግል ኩባንያ ዋናው / ቤት

ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (EBC) ህንፃ ጀርባ

ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ




___________________________________________________________________________________
Category : Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2022-01-10 23:54:22
Deadline :
2022-01-27 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com