Free tender detail

አዲስ ዘመን አርብ መጋቢት 16 ቀን 2014 .      

( !!! በቴሌግራም ቻናላችን የቤቱን ትክክለኛ ፎቶ  https://t.me/habeshatender/859 ይመልከቱ !!!)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት / ሙላቷ መንገሻ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ተኮላ ፈጠነ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 45295 ቀን 25/9/01 . የኮ// 75828 14/3/2002 / 20/7/2013 / በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በጉለሌ /ከተማ ቀበሌ 09/15 በአዲሱ ወረዳ 8የቤቁ374 በሆነው ቤት የቤቱይዞታ2384 ካሜ ካርታ ያለው በካርታቁጥር 15/47/11950/00 የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 1,075,464 (አንድ ሚልየን ሰባአምስት አራት መቶ ስልሳ አራት ብር ሆኖ የመንገድ ጥናት 470 / የሚነካ መሆኑ ታውቆ ተጠቃቃሽ መኖሩን እና እግድ ያለበት ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል ሆኑ ታውቆ ሚያዚያ 18 ቀን 2014 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 9:00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች መዝግበው እንደተጠናቁ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ፣ ይኖርበታል፡ :: 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በኢ. . . . ጠቅላይ / ቤት የፌደራል / ቤቶች የፍርድ

አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted Date : 2022-03-26 02:53:01
Deadline :
2022-04-26 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com