Free tender detail

አዲስ ዘመን ረቡዕ ሚያዝያ 26 ቀን 2014 .      

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት እነ አቶ መለሰ ዘለቀ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ንጋቱ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር/121474 126200_29/10/2013 ዓም እና በዘ/06/2014 / በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኮ///ከተማ ወረዳ 7 የቤት ቁጥር 123 በካ//8/ 7/01/641/15021/00 በእነ አበራሽ ታፈሰ ስም የተመዘገበ የቦታው ስፋት በሰነድ 329.28 / የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 774,560 (ሰባት መቶ ሰባ አራት ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ብር) የትራዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሰኔ 24 ቀን 2004 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 5 00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል ፡፡

የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጎድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬቱ የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted Date : 2022-05-06 00:06:34
Deadline :
2022-07-01 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com