Free tender detail

አዲስ ዘመን ቅዳሜ ሚያዝያ 29 ቀን 2014 .      

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 012

የከምባታ ጠምባሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የዞኑ ጤና መምሪያ ለሚኖ 2 ትውልድ ጤና ኬላ ግንባታ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡

  1. ደረጃቸው BC/GC-7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፣
  2. የዘመኑን ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
  3. ተጫራቾች 50,000/ ሀምሳ ሺህ ብር/ የጨረታ ዋስትና በሲፒኦ / የባንክ ጋራንት / ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 200 / ሁለት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀናት በፋይናንስ መምሪያ ቢሮ 15 ቀርበው መውሰድ ይቻላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ቀደም ሲል በዞኑ ውስጥ የያዙት የፕሮጀክቶች አፈፃፀም 75 ፐርሰንት በላይ መሆኑን ከሚመለከተው አካል ሰነድ ማቅረብ የማይችል ተቋራጭ በጨረታው መወዳደር አይችልም፡፡
  6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንዳንድ ኦርጅናልና ሁለት ሁለት ኮፒ በማሸግና በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ጨረታው በወጣበት 22ኛው ቀን ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ 8:30 ማስገባት አለባቸው፡፡ ነገር ግን 22 ኛው ቀን የሥራ ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8 30 ሰዓት ታሽጎ 8 45 ሰዓት ይከፈታል፡፡

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ ረጃ፡-0465541393/0019/0360 ዱራሜ፣

በደቡብ/ / / / / የከምባታ ጠምባሮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

የግዥና / አስ/ ዳይሬክቶሬት/ ዱራሜ/




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted Date : 2022-05-09 04:30:39
Deadline :
2022-05-27 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com