Free tender detail


የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኮንስትራክሽን ሶሉሽንስ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ስልጠና በመስጠት እና በማማከር ስራ ላይ እ.ኤ.አ 2005
የተመሰረተ ድርጅት እንዲሁም እህት ኩባንያው ማርተሬዛ ሕንፃ ኪራይ ቢሮዎችን በማከራየት ዘርፍ ተሰማርቶ የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡ ስለሆነም ለሁለቱም ድርጅቶች ለ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በኦዲት ስራ ዘርፍ የተሰማራችሁ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ እሰከ አርብ (2፡30-11፡30) በተጨማሪም ቅዳሜ (2፡30-6፡30) ኮንስትራክሽን ሶሉሽን ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ቢሮ  የጨረታ ሰነዱን መውሰድ እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡
ጨረታው ሰኔ 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡
አድራሻ
ከመስቀል ፍላወር ወደ ጎርጎሪዎስ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ማርተሬዛ ሕንፃ ሦስተኛ ፎቅ
ስልክ +251-114-70-04-52/+251-118-22-40-09
                       ኢሜል - finance@constructionsolution.com



___________________________________________________________________________________
Category : Accounting and Auditing, Accounting Related, Auditing Related, Consultancy., Financial Consultancy
Posted Date : 2022-06-09 08:11:07
Deadline :
2022-06-17 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com