Free tender detail

አዲስ ዘመን ሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2014 .      

የጨረታ ማስታወቂያ

በሀድያ ዞን የሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለሚያሰራ የቀድሞ የዶርሚተሪ አገልግሎት የነበረው ህንጻ እድሳት ሥራ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈለጋል፡፡

በዚሁ መሠረት

  1.  ደረጃቸው BC-6/GC-7 እና ከዚያ በላይ የሆነ ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ፣ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት (ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀት የግብር ክፋይነት ምዝገባ ምስh ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የጨረታ ሰነዱን ከኮሴጁ ግዥ // አስተዳደር ማስታወቂያው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 20ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 500 / አምሰት መቶ/ ብር በመከፈል በለፈቃዱ ወይም ሕጋዊ ተወካይ አንድ ኮፒ የሰነድ ማስረጃ በማስያዝ መግዛትደችላል፡
  2. . ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በአሰሪው /ቤት /50,000/ ሃምሳ ብር/ በባን የተረጋገጠ .. ወይም በሁኔታዎች ላይ ያስተመሰረተ ባንክ ዋስትና /unconditional bank guarantee letter/ ከፋይናንሻስ ሰነድ ጋር በፖስታ በሰም አሽጎና ማህተም በማድረግ ፈርመው ማቅረብ አለባቸው:
  3. ተጫራቾቾ አስፈላጊውን ዕቃና ሠራተኞች አቅርቦ ሥራውን የሚሰራበት የፋይናንሻል ፕሮፖዛል ኦሪጂናል በሁለት ፎቶ ግራፍ ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያ ሰነዶቾን ለየ ብቻ በስም በታሸ ፖስታ በማድረግ እንዲሁ አራቱን ሰነዶች በሌላ አንድ ማጠቃልያ ፖስታ በስም አሽጐና ኘሮጀክቱን ስም ጠቅሶ የቴhኒካሌ ፕሮፖዛል አንድ ኦሪጂናል ሁለት ፎቶ ግራፍ ከኮፒ ሰነደች እንዲሁም ኦሪጂናል ቴከኒካል ሀሣብ የያዘ ሰነድ (Bidder Certification of Compliance) ለብቻ በስም በታሸገ ፖስታ በማድረግ አራቱን የቴ ሰነዶች በሌላ ማጠቃለያ ፖስታ በሰም አሽጐ ሁለቱንም የቴክኒካል እንዲሁም የፋይናንሺያል ፖስታዎች በአንድ ማጠቃልያ ፖስታ በማድረግ የፕሮጀክቱን ስም ጠቅሶ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስከ 21 ተከታታ ቀናት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በእጅ የተሞሉ ሰነ ዶች ማቅረብ ከጨረታው ድድር ውጭ ያደርጋል:: የአገልግሎት ዋጋው በሰነድ ላይ በተዘጋጀው ቦታ በአሀዝና በፊደል መሞላት ይኖርባቸዋል፡፡ ኦሪጅናል የቴከኔካል ሃሳብ የያዘ ሰነድ (Bidder Certification of Compliance) መጠይቆቹ (ባዶቦታዎች) ላይ ማስፈረምና ማህተም ብቻ አድርጎ መመለስ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
  4. ተጫራቾቾ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጅ ግዥ ፋይ//አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ 21 ቀን የሥራ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡ አሰሪው መሥ/ ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የሠሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰበያ፦ አዲሱ የተሻሻለው (/////መንግስት የግዢ መመሪያ ተፈጻሚ ይሆናል:: ማንኛውም ተጫራች ከወቅቱ ገበያ ዋጋ በታች ያቀረበ እንደሆነ አሰሪው /ቤት ውል ለመግባት አይገደድም :: እያንዳንዱ ሕንፃ ከዚህ በፊት የነበረውን አርቴቸራልና ስትራቸራል ይዘት ሙሉ በሙሉ ጠብቆ በበቂ ክህሎት ማደስ የሚችል መሆን አለበት

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046-555-26-50 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ሆሳዕና መምህራን / ኮሌጅ




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction, Installation and Maintenance
Posted Date : 2022-06-22 05:57:23
Deadline :
2022-07-10 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com