Free tender detail

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2014 .      

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት እነ አቶ ደጀኔ ቢሰጠኝ እና በፍ/ባለዕዳ ኢትዮ ዳንሻ የጥበቃ አገልግሎት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር/88378 02/06/2014 . እና 28/06/2014 . በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት

1 በቦሌ /ከተማ ወረዳ 12 ቶኩማ የመኪና ማቆሚያ ግቢ ቆሞ የሚገኝ የሠ//ኮድ 3-44561 . የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 180,000 (አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ ብር) የስም ማዛወሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 9 00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

2 በዚሁ /ከተማ የሚገኝ የሠ//ኮድ 3-44562 . የሆነ መኪና የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 180,000 (አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ ብር) የስም ማዛወሪያ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሐምሌ 29 ቀን 2014 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 9 30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

  የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንh በተረጋገጠ C.P.O ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በኢ. . . ጠቅላይ / ቤት የፌዴራል / ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2022-06-30 01:02:39
Deadline :
2022-08-05 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com