Free tender detail

አዲስ ዘመን ማክሰኞ ሐምሌ 5 ቀን 2014 .      

በማኑፋክቸ ሪንግ ዘርፍ የተሰማሩ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት
ግሩፕ / / የግ/ ማኅበር ኩባንያዎች ያገለገሉ ተሽከካሪዎች
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ሚድሮክ ኢንቨስትንት ግሩፕ /የተ/የግ/ማኅበር በሥሩ የሚገኙ ኩባንያዎችን 20 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በመሆኑም የጨረታው ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል

  1.  ተጫራቾች የካ አባዶ ኮንደሚንየም ግቢያ በሚገኘው ዴይላይት አፕላይድ  ቴክኖሎጂስ .የተ.የግ.ማኅበር ቅጥር ግቢ በአካል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ የማይለስ ብር 300 ( ሦስት መቶ ብር) (ዴይላይት አፕላይድ ቴከኖሎጂስ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000347798197 ወይም በዳሸን ባን የሂሳብ ቁጥር 0375199466021 በማስገባት ያስገቡበትን ደረሰኝ በማቅረብ መውሰድ ይችላሉ
  2. ተጫራቾች የካ አባዶ ኮንደሚንየም መግቢያ በሚገኘው ዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ .የተ.የግ.ማኅበር ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት አስራ አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ተሽከርካሪዎቹን ማየት ይችላሉ
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል እስከ ሁለት ተሽከርካሪ የሚጫረቱ ከሆነ ብር 5,000 ( አምስት ) ፣ከሦስት እስከ አምስት ተሽከርካሪ የሚጫረቱ ከሆነ ብር 10,000 ( አስር ሺህ) እና ከስድስት በላይ ተሽከርካራዎች የሚጫረቱ ከሆነ ብር 15,000 ( አስራ አምስት ሺህ) በባን የተረጋገጠ . . በዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ የተ. የግ. ማኅበር ስም አዘጋጅተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  4.  ተጫራቾች የሚፈልጓቸውን የተሽከርካሪ ዓይነትና የሠሌዳ ቁጥር ድርጅቱ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የሚበትን ዋጋ በመጥቀስ እንዲሁም ከሲ.. ጋር በማካተት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ ስድስተኛው ቀን 2 00 ሰዓት እስከ ቀኑ 8 00 ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የጨረታ ሰነድ በሚገዛበት ቦታ ዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ .የተ.የግ.ማኅበር ቅጥር ግቢ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ማስገባት ይችላሉ፤ ጨረታው በዛው ዕለት ከሰዓት በኋላ 8 15 ተዘግቶ በዛው ቀን 8 30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል አስራ ስድስተኛው ቀን የእረፍት ቀን ከሆነ በቀጣይ በሚኖረው የሥራ ቀን ይሆናል
  5. አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው
  6. በጨረታው ለሚሸነፉ ተወዳዳሪዎች ያስያዙት .. በአሥር ቀናት ውስጥ ሲመለስላቸው አሸናፊዎች ግን ለጨረታ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ ታሳቢ ይሆናል
  7. ድርጅቶቹ ማንኛውንም የመንግስት ዕዳ ከፍለው ተሽከርካሪዎቹን ለመሸጥ የሚያስፈልግ ከሊራንስ በራሳቸው ወጪ ከሚለከተው የመንግሥት /ቤት ያቀርባሉ
  8. የጨረታ አሸናፊዎች ለሚገዟቸው ተሽከርካሪዎች የስም ማዛወሪያ ወጪ በራሳቸው ይሸፍናሉ
  9. የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ተሽከርካሪ ዋጋ ከፍለው በሰባት (7) የሥራ ቀናት ውስጥ ተሽከርካሪዎችን ማንሳት አለባቸው ይህ ሳይሆን ቢቀር ያስያዙት ገንዘብ ((..) ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ከጨረታው አሸናፊነት ይሰረዛሉ
  10. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ማሳሳቢያ* ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-667-9033/011–667–9024 ይጠቀሙ
ተጫራቾች ሙሉ አድራሻ እና አማራጭ ስልኮቻቸውን መጥቀስ ይኖርባቸዋል
አድራሻ፡ የካ አባዶ ኮንደሚንየም መግቢያ ዴይላይት አፕላይድ ቴከኖሎጂስ ኃየተ.የግማኅበር ቅጥር ግቢ

ዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ . . . ማኅበር




___________________________________________________________________________________
Category : Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2022-07-13 07:07:20
Deadline :
2022-07-27 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com