Free tender detail

አዲስ ዘመን ረቡዕ ጳጉሜ 2 ቀን 2014 .      

የጨረታ ማስታ ቂያ

የሮፓክ መንደር ነዋሪዎች የልማት ማህበር ግቢውን በግምብ እና በብሎኬት ዙሪያውን በጨረታ አወዳድሮ ለማሳጠር ይፈልጋል። በመሆኑም ሥራውን ለመሥራት ፍላጐት ያላችሁ የሥራ ተቋራጮች ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ሁሉ የጨረታ ዶኩሜንታችሁን ጳጉሜን 2/2014 .. ጀምሮ እስከ መስከረም 12/2015 .. ድረስ በማይመለስ ብር 500 ( አምስት መቶ ብር ) በመግዛት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የጨረታ ዶኩሜንቱ የሚገኘው በለገጣፎ ከተማ አስተዳደር ሮፓክ መንደር ነዋሪዎች የልማት ማህበር /ቤት / / 34/42/ ሲሆን በማንኛውም የሥራ ሰዓት የሚሸጥ ይሆናል።

አመልካቾች ማሟላት የሚገባችሁ፤

  1. የታደሰ የግንባታ ንግድ ፈቃድ (professional license)
  2. ቲን ነምበር / የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/
  3. ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ መለያ፣
  4. ከዚህ በፊት የሰሯቸውን ፕሮጀክቶች እና የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  5. የጨረታ ቦንድ ማስያዝ የሚችሉ።

ማሳሰቢያ -

  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የምትሰሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ለፅ/ቤቱ ማቅረብ ትችላላችሁ።
  • ጨረታው 15 ኛው ቀን ከቀኑ 9 oo ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ ወይም 16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 oo ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።
  • ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሊሰርዝ ይችላል።
  • Email; ropackvillage@gmail.com
  • Tell-011-83-34-441

የሮፓክ መንደር ነዋሪዎች ማት

ማህበር አጥ ኮሚቴ




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, Other Construction
Posted Date : 2022-09-08 06:09:13
Deadline :
2022-09-21 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com