Free tender detail

 

አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 24 ቀን 2015 .      

ያገለገለ ሆንዳ መኪናን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁልጭ የወጣቶች ሥነ ተዋልዶ ጤናና ልማት ድርጅት አንድ ያገለገለ ሆንዳ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾችን ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት እንዲሳተፉ ድርጅቱ ይጋብዛል።

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴሚናሪዮም 2 ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቢሮአችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) የሥራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 300 -1100 ሰዓት በመምጣት መግዛትና መኪናውን ማየት ይችላሉ።
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባለው ሰባተኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4 00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከጠዋቱ 5 00 ሰዓት ላይ በዝግ ጨረታ ይከፈታል።
  3. የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1,000,000.00 ሲሆን ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የመጫረቻ ዋጋውን 10% በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታ አሸናፊ የጨረታው ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ንብረቱን በራሱ ወጪና ኃላፊነት ማንሣት ይኖርበታል።
  6. ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴሚናሪዮም ሕንፃ 2 ፎቅ

ስልክ፡ +251 93 388 4838 ወይም +251 91 382 9572

ቁልጭ የወጣቶች ሥነ ተዋልዶ ጤናና ልማት ድርጅት




___________________________________________________________________________________
Category : Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2022-11-04 03:00:52
Deadline :
2022-11-10 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com