Free tender detail

 

አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 24 ቀን 2015 .      

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የስኳር ሕመም ማህበር ዋና /ቤት ደረጃ 8 የሆነና የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያደሰ፣ቲን ያለው፣ ግብር የከፈለ፣ የብቃት ማረጋገጫ ያለው 1.40 ሜትር × 4 ሜትር ላይ በቅጥር ግቢ ውስጥ የሚያርፍ የሴትና የወንዶች ሽንት ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

መረጃውን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ኦሪጅናሉን እና አንድ ኮፒ በመያዝ ከጥቅምት 24 ቀን 2015 . ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2015 . ባሉት የስራ ቀናት በሚቆየው የጨረታ ጊዜ፤ ቦሌ በስካይ ላይት ሆቴል 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝው ዋና ቢሯችን በአካል በመቅረብ አስፈላጊውን መረጃ መውሰድ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።

የኢትጵያ ስኳር ህመም ማህበር




___________________________________________________________________________________
Category : Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted Date : 2022-11-04 03:08:43
Deadline :
2022-11-09 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com