Free tender detail

አዲስ ዘመን ሰኞ መጋቢት 18 ቀን 2015 .

ገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር . . 002/2015

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አማ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  • ሎት 1. ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • ሎት 2. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች
  • ሎት 3. ያገለገሉ ጀኔሬተሮች
  • ሎት 4 ያገለገሉ የቢሮ የእንጨትና ብረት ነክ ቁሳቁሶች እንዲሁም ቁርጥራጭ እንጨቶች ሞራሌዎችና ቹፑዶች
  • ሎት 5. ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ ቴስታታና የመኪና እና ዩፒስ ባትሪዎች

ሲሆኑ፣ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ ሆኑንይገልፃል።

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋና / ቤት ህንፃ የገበያ ጥናትና ደንበኞች አገልግሎት ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በመገኘት መግዛት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ንብረቶቹን በአካል ማየት የሚችሉት በረጴ መድኃኔአለም ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ኢማ ማሰራጫ ጣቢያ ከሰኞ እስከ አርብ ከመጋቢት 29 ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 5 ቀን 2015 . ከጠዋት 4 oo ሰዓት እስከ ቀኑ 10 00 ሰዓት ድረስ ብቻ በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለየሎቱ ያቀረቡትን ዋጋ በግልፅ ከሞሉ በኋላ በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 10 ቀን 2015 . ከቀኑ 8 00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ሶስተኛ ፎቅ በንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 303 በማስመዝገብ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው ሚያዚያ 10 ቀን 2015 . ከቀኑ 8 00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8 30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ- ለተጨማሪ ማብራሪያ ድርጅቱ በሚገኘው ዋና / ቤት በልደታ / ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አጠገብ በግንባር በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0115-516777/0115-520652

ፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት .




___________________________________________________________________________________
Category : Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Energy, Generators, Sale., Other Sale, Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale, Tyre and Battery, Wood and Wood Related
Posted Date : 2023-03-28 06:57:17
Deadline :
2023-04-18 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com