Free tender detail

አዲስ ዘመን አርብ ሰኔ 9 ቀን 2015 .

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት / ሙላቷ መንገሻ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ተኮላ ፈጠነ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር 45295 ቀን 25/9/01 .. በመ/ 75828 14/3/2002 .. 20/7/2013 .. በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በጉለሌ /ከተማ ቀበሌ 09/15 በአዲሱ ወረዳ 8 የቤቁ 374 የሆነው ቤት የቤቱ ይዞታ 2384 .. ካርታ ያለው በካርታ ቁጥር 15/47/11950/00 የሆነው የሐራጅ ሽያጭ ነሻ ዋጋ ብር 1,075,464(አንድ ሚሊዬን ሰባ አምስት ሺህ አራት መቶ ስልሳ አራት ብር) ሆኖ የመንገድ ጥናት 470 .. የሚነካ መሆኑ ታውቆ ተጠቃቃሽ መኖሩን እና እግድ ያለበት ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሀምሌ 13 ቀን 2015 . . በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 4 00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን ንብረቱን ተጫርተው መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 3:30 ብቻ በመገኘት ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ C.P.O ማስያዝ ይኖርበታል 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች ለጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት።

በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚል ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን።

በኢ. . . ጠቅላይ / ቤት የፌዴራል / ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት

የቤቱን ካርታ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት https://t.me/habeshatender/1345




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, Sale.
Posted Date : 2023-07-18 03:13:14
Deadline :
2023-07-20 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com