Free tender detail

የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ / ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መኪናዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሃራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

.

 

የተበዳሪ / ስም

የንብረት አስያዥ / የባለንብረቱ

ስም

የተበደሩበት ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የንብረቱ

መገለጫ

የጨረታው መነሻዋጋ ብር

ሐራጁ የሚካሄድበት

ቀን

ሰዓት

1

/ መሰረት ስለሺ

  / መሰረት ስለሺ

ቂርቆስ

አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆ ሆቴል ጀርባ በሚገኘው የኩባንያው በዕዳ የሚያዙ ተሸከርካሪዎች ማቆያ ጊቢ ውስጥ

. ቁ፡ - አአ -03-76521

የተሰራዘመን 2010 ፊቶን ቻይ ናስሪት የተበላሹና የተጎዱ ተሸከርካሪዎች ማንሻ ክሬን

350,000

መጋቢት 16/2016 .

3:00

4:00

2

አቶዋሲሁንደስታ

/ አፈወርቅካሳዬ

ቂርቆስ

አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረድ ብሎ ጎጆ ሆቴል ጀር በሚገኘው የኩባንያው በዕዳየሚያዙ ተሸከርካሪዎች ማቆያ ጊቢ ውስጥ

. ቁ፡ - አአ -02-81635

የተሰራ ዘመን 1987 የቤት አውቶሞቢል ተሸከርካሪ

50,000

መጋቢት 16/2016 .

4:00

5:00

 

ማሳሰቢያ

1. የድርድር ሽያጭ የጨረታመነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25 በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በኩባንያው ስም አሰርቶ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡

2. የድርድር ሽያጭ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ ጨረታው ከተደረገበት ቀን ጀምሮ 15 ( አስራአምስት ) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን

ባይረከብ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ ለጨረታ ማስከበርያ ያስያዙት ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጐ በንብረቱ ላይ በድጋሚ ጨረታ ይወጣል፡፡

3. የንብረቱ መሀብት ወደ ገዥ እንዲዞር ኩባንያው ሰነዶችን ያስረክባል ለሚመለከተው መንግስታዊ አካልም ደብዳቤ ይጽፋል፡፡

4. ሐራጁየሚካሄድበትቦታ፡ - በተ . 1 2 ላይ የተጠቀሰው ተሸከርካሪ ዋና መስሪያ ቤትአዲስ አበባ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሃውስ ህንጻ 3 ፎቅ ላይ ይካሄዳል ፡፡

5. ለድርድር ሽያጭ የቀረበውን ንብረት መጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች መጋቢት 11/2016 . እስከ 13/2016 . ከጠዋቱ 3 00 ሰዓት 6 00 ሰዓት አጋር ቃሊቲ በሚገኘው ቅርንጫፍ / ቤት በመገኘት በሪከቨሪ

የሚገኘውን መኪና መጎብኘት ይችላል :: 011-4-376270 /0910297120

6. የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ማንኛውንም ክፍያ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላልል፡፡

7. በጨረታው ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የንብረቱ ባለቤቶች ብቻ ናቸው፡፡

8. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ሆነ በከፊል የድርድር ጨረታውን የመሰረዝ መብትደ የተጠበቀ ነው፡፡

9. ለመጫረት የሚፈልጉ ተጫራቾች ተሸከርካሪዎችን በተመለከተ በቱ መርካቶ ዶት ኮም እና በሀበሻ ቴንደር በማህበራዊ ድህረ - ገፅ መመልከት ይችላሉ፡፡

ለተጨማሪመረጃ

ዋና / ቤት ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ዳማ ሀውስ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 307 309 310 ዘወትር በስራ ሰዓት በግምባር ቀርቦ መጠየቅ ወይም በስልክ ቁጥሮች 011-5-57-95-89 ( የሰው ሀብት መምሪያ ) 011-5-57-

71-89 ( ህግ አገልግሎት ) 011-5-57-71-33 ( ዋና ስራ አስፈፃሚ ፀሀፊ )

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ /


የመኪናዎቹን ፎቶግራፍ በቴሌግራም ቻናላችን  https://t.me/habeshatender/1454 ይመልከቱ !!!




___________________________________________________________________________________
Category : Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted Date : 2024-03-16 03:18:05
Deadline :
2024-03-25 (Bid Closed.)

 
   

Copyright © 2011 - 2024 Habesha Tender
Telephone: +251-118-961881/ +251-911-891169 / +251-920-105191, P.O.Box: 122841
Office Address: Aberus Complex 4th floor, office No 405, Bole Road infront of Dembel City Center
Email: contact@habeshatender.com || Website: www.habeshatender.com