Free Tender Listing

1. ማህበሩ በጎባ ከተማ ጨፌ ሆራ 03 ቀበሌ ለሚገኘው በ 640 ካሜ G+3 የገበያ ማዕከል ማስገንባት ይፈልጋል

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted: 1367 days ago
Deadline: September 5, 2020 (Bid Closed.)

2. በቦሌ ክ ከተማ ወረዳ 7 ዋሲሁን ካሳሁን የሚገኝ የሠሌዳ ቁጥር 2-A-16… አ/አ የሆነ መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺ ብር) መሆኑ ታውቆ ነሀሴ 29 ቀን 2012 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale.
Posted: 1368 days ago
Deadline: September 4, 2020 (Bid Closed.)

3. በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 6 ግቢ ቆሞ የሚገኝ የሰቁ ኮድ 3-40… ኦሮ የሆነው ተሸከሪካሪ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 250,000 መሆኑ ታውቆ ለነሐሴ 28 ቀን 2012 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale.
Posted: 1372 days ago
Deadline: September 3, 2020 (Bid Closed.)

4. በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ሮሆቦት የመኪና ማቆሚያ የሚገኝ የሠ/ቁ 2-A36… አ.አ. የሆነ መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 85,000 (ሰማኒያ አምስት ሺ ብቻ)መሆኑ ታውቆ ነሐሴ 28 ቀን 2012 ዓ.ም. በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale.
Posted: 1368 days ago
Deadline: September 3, 2020 (Bid Closed.)

5. በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የቤቁ … የሚገኝ የሠ/ቁ 2-73… አአ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 180,000 መሆኑ ታውቆ ነሐሴ 26 ቀን 2012 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል።

Category:
Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 1373 days ago
Deadline: September 1, 2020 (Bid Closed.)

6. ያገለገሉ መኪኖች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Category:
Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 1373 days ago
Deadline: August 31, 2020 (Bid Closed.)

7. ድርጅቱ 13 ዶዘር ፣ 15 ኤክስካቫተር በአካፋ ፣17 ኤክስካቫተር በጃከ ሀመር ፣12 ግሬደር ፣ 21 ዊል ሎደር ፣ 65 ገልባጭ ተሽከርካሪዎች ፣ 10 የውሃ ቦቴ ፣ 4 የነዳጅ ቦቴ 14 ኮምፓክተር ፣ 20 ሰርቪስ መኪና እና 4 ሰርቪስ መኪና(ባስ) ላልተወሰነ ጊዜ በኪራይ ከሚያቀርቡ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Category:
Rent., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Rent
Posted: 1373 days ago
Deadline: August 29, 2020 (Bid Closed.)

8. በቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 07 … ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሰ.ቁ 3-40… አ.አ የሆነ መኪና የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 300,000 እና የሰ.ቁ 3-45… አአ የሆነ መኪና የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 200,000 መሆኑ ታውቆ በነሐሴ 22 ቀን 2012 ዓም በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Category:
Foreclosure., Vehicle Foreclosure
Posted: 1373 days ago
Deadline: August 28, 2020 (Bid Closed.)

9. ድርጅቱ 10,000 የፊት መሸፈኛ ማስክ (Face Mask) ግዥዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Category:
Medical Equipment and Supplies, Pharmaceutical Products/Medicines, Purchase.
Posted: 1372 days ago
Deadline: August 28, 2020 (Bid Closed.)

10. ኩባንያው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችና የተለያዩ የተሽከርካሪ አካሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Category:
Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale, Spare Parts Sale and Supply
Posted: 1360 days ago
Deadline: August 28, 2020 (Bid Closed.)

11. የመድኃኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥየጨረታ ማስታወቂያ

Category:
Medical Equipment and Supplies, Pharmaceutical Products/Medicines, Medical/Laboratory Equipment, Purchase.
Posted: 1373 days ago
Deadline: August 22, 2020 (Bid Closed.)

12. ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction, Other Construction
Posted: 1396 days ago
Deadline: August 14, 2020 (Bid Closed.)

13. ፕሮጀክቱ አምስት /05/ ብሎክ ለሰራተኞች መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted: 1386 days ago
Deadline: August 13, 2020 (Bid Closed.)

14. ኢንተርፕራይዙ የተለያዩ ዓይነት የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Category:
Building Materials, Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Purchase.
Posted: 1385 days ago
Deadline: August 13, 2020 (Bid Closed.)

15. ባንኩ ያገለገሉ የባንኩ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Category:
Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
Posted: 1395 days ago
Deadline: August 12, 2020 (Bid Closed.)