Close


Tender Category

☰ Category

Home

  • Click to Call: +251-988-199-649 / +251-960-160-215
  • 1. ኩባንያው ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን በግልፅ ሐራጅ እና በድርድር አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ

    Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
    Posted: 1263 days ago
    Deadline: December 31, 2020
    (Bid Closed.)

    2. ድርጅቱ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ስታንዳርዶች፣ላሜራዎች፣የብረት ላሪዎች እና ድፍን ብረቶች የመሳሰሉትን እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ብረታ ብረት ኢንዱስትሪና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ድርጅት

    Category: Building Materials, Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Engineering Service and Equipment, Electro Mechanical Equipment, Purchase., Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals, Aluminum Related Products
    Posted: 1255 days ago
    Deadline: December 30, 2020
    (Bid Closed.)

    3. ተቋሙ መኪና (ጃፓን ቶዮታ 2010 ሞዴል የጭነት አይሱዙ ፓኔል ቫን፣ ጃፓን ሚስትቡሽ 2003ሞዴል ሲንግል ጋቢና ፒካፕ፣ ጃፓን ቶዮታ ሲንግል ጋቢናፒካፕ ታኮማ 1999 ሞዴል፣ ቮልስ ቫገን ኮምፓክት 2002 ሞዴል) በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ

    Category: Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
    Posted: 1254 days ago
    Deadline: December 29, 2020
    (Bid Closed.)

    4. በየካ ክ/ከ/ወረዳ 8 የካ ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ ጊቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሠቁ 2-A25… አአ የሆነው መኪና (ተሽከርካሪ) የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 150,000 መሆኑ ታውቆ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት

    Category: Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
    Posted: 1292 days ago
    Deadline: December 10, 2020
    (Bid Closed.)

    5. በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 01 የቤ/ቁ … የሆነ ቤት ካርታ ያለው የይዞታ ስፋት 175 ካሜ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 525,322,80 መሆኑ ታውቆ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓም በሐራጅ ይሸጣል፡፡የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት

    Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, Sale.
    Posted: 1291 days ago
    Deadline: December 10, 2020
    (Bid Closed.)

    6. መ/ቤቱ ያገለገሉ 43ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አዲስ አበባ

    Category: Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
    Posted: 1273 days ago
    Deadline: December 10, 2020
    (Bid Closed.)

    7. ጽ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ሕንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ከተማ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት

    Category: Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
    Posted: 1278 days ago
    Deadline: December 8, 2020
    (Bid Closed.)

    8. ጽ/ቤቱ 124 (መቶሃያ አራት) የሆኑ የተለያዩ ዓይነት አውቶሞቢል ተሽከርካሪዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ 108 (መቶ ስምንት) ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም በሃራጅ ጨረታ75 (ሰባ አምስት) ሞተር ሳይክሎች፣ የዛገ ሚስማር(ለማቅለጫ ግብዓትነት ብቻ የሚያገለግል)፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌከትሮከሶች፣ 2 ተሸከርካሪዎች፣ መነጽሮ ች እና የመኪና መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት

    Category: Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Machine and Equipment Foreclosure, Other Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale, Motorcycles and Bicycles Sale/ Rent and Purchase, Spare Parts Sale and Supply
    Posted: 1264 days ago
    Deadline: December 7, 2020
    (Bid Closed.)

    9. በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 01 የቤቁ … በሆነው ኮንዶሚኒየም ቤት ስፋቱ 40.24 ካሜ የባንክ ብር 109,19926 ዕዳ ያለበት መሆኑ ታውቆ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 166,488.74 መሆኑ ታውቆ ህዳር 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍ/ቤት የፌዴራል የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት

    Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
    Posted: 1303 days ago
    Deadline: December 3, 2020
    (Bid Closed.)

    10. The Enterprise invite interested and eligible bidders for Multipurpose building data center construction work Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

    Category: Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
    Posted: 1290 days ago
    Deadline: November 27, 2020
    (Bid Closed.)

    11. ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን በዋስትና የተያዙ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ

    Category: Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
    Posted: 1293 days ago
    Deadline: November 20, 2020
    (Bid Closed.)

    12. ማህበሩ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ህዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር

    Category: Computer and Accessories, Computer Purchase, Machinery., Purchase.
    Posted: 1300 days ago
    Deadline: November 18, 2020
    (Bid Closed.)

    13. ፍ/ቤቱ አጥር እና የግቢ መግቢያ በር ስራ ደረጃ 6/GC-6/ BC-6/ እና ከዚያ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሚዛን አማን

    Category: Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
    Posted: 1297 days ago
    Deadline: November 18, 2020
    (Bid Closed.)

    14. ፅ/ቤቱ መንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት ዶዘር፣ ግሬደር፣ ሩሎና ገልባጭ መኪና በሰዓት ለመከራየት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በምዕራብ ኦሞ ዞን የመ/ሻሻ ወረዳ ት/መ/ል/ጽ/ቤት

    Category: Construction and Construction Machinery, Construction Machinery and Equipment, Machinery., Machinery Rent, Rent.
    Posted: 1291 days ago
    Deadline: November 17, 2020
    (Bid Closed.)

    15. በቦሌ ክ/ከተማ ቀበሌ 14/15 የቤቁ አዲስ የይዞታው ስፋት 247 ካ.ሜ የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 241,900 መሆኑ ታውቆ ህዳር 7 ቀን 2013 ዓም በሐራጅይሸጣል፡፡በኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌዳራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት

    Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
    Posted: 1315 days ago
    Deadline: November 16, 2020
    (Bid Closed.)

    16. በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ቦሌ አየር መንገድ የሚገኝ የሠ/ቁ 2-39… አ.አ የሆነ መኪና CPO 1/4 75,000 (ሰባ አምስት ሺ) ብር በማሲያዝ ለኅዳር 3 ቀን 2013 ዓም በሐራጅ ይሸጣል፡፡የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍ/ቤት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት

    Category: Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
    Posted: 1320 days ago
    Deadline: November 12, 2020
    (Bid Closed.)

    17. ለመንገድ ግንባታ የሚውሉ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያየጋምቤላ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣን

    Category: Construction and Construction Machinery, Construction Machinery and Equipment, Rent., Other Rent, Vehicle and Spare Parts, Vehicle Rent
    Posted: 1305 days ago
    Deadline: November 12, 2020
    (Bid Closed.)

    18. ቢሮው የግንባታ ስራዎችን የሚሰሩ GC 5/BC 4 እና በላይ ደረጃ ያላቸውን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮ

    Category: Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
    Posted: 1304 days ago
    Deadline: November 12, 2020
    (Bid Closed.)

    19. በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወ/06 የቤ.ቁ … የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 273,29.94 መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓም በሐራጅ ይሸጣል፡፡የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍ/ቤት የፌዳራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት

    Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
    Posted: 1334 days ago
    Deadline: November 9, 2020
    (Bid Closed.)

    20. Invitation for the Procurement of 300 Vehicles Public Procurement and Property Disposal Service (PPPDS)

    Category: Purchase., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Purchase, Motorcycles and Bicycles Sale/ Rent and Purchase, Water and Water Works, Water Engineering Machinery/ Equipment and Tools
    Posted: 1322 days ago
    Deadline: November 9, 2020
    (Bid Closed.)

    21. ተቋሙ በዋስትናነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ

    Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, Vehicle Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
    Posted: 1314 days ago
    Deadline: November 7, 2020
    (Bid Closed.)

    22. በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 13 አያት ግራውንድ ካርታ ያለው የቦታው ስፋት 400 ካሜ የቤቱ ስፋት 242.50 ካሜ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 970,000.00 መሆኑ ታውቆ ለጥቅምት 27 ቀን 2013 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል።የፈደራል ፍርድ ቤቶች

    Category: Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
    Posted: 1328 days ago
    Deadline: November 6, 2020
    (Bid Closed.)

    23. ዩኒቨርሲቲው የግሪን ሀውስ ቤተሙከራ ህንጻ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ

    Category: Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
    Posted: 1310 days ago
    Deadline: November 5, 2020
    (Bid Closed.)

    24. ኤጀንሲው ያገለገሉ 30 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አዲስ አበባ

    Category: Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
    Posted: 1308 days ago
    Deadline: November 5, 2020
    (Bid Closed.)

    25. በኮ/ቀ/ክ/ከተማ/ወ/6 ሮሆቦት የመኪና ማቆሚያ የሚገኝ ኮድ 2-07… ኦሮ የሆነው ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 160,000 መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 23 ቀን 2013 ዓም በሐራጅ ይሸጣል።የፌዳራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ

    Category: Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Sale., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Sale
    Posted: 1328 days ago
    Deadline: November 2, 2020
    (Bid Closed.)