Tender listing
1. ኢንተርፕራይዙ ያለው መጋዘን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

Category:
Rent., Warehouse and Store
Posted: 20 hour 13 minutes ago
Deadline: May 9, 2024 (13 days left.) 15 የሥራ ቀናት

2. ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ምግብ እና መጠጥ እና የጽዳት ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing
Posted: 20 hour 16 minutes ago
Deadline: April 30, 2024 (4 days left.) 22/08/2016 ዓ.ም

3. ቅ/ጽ/ቤቱ አዳዲስ አልባሳት፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ መነፅር፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ምግብ ነክ እና ጫማዎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Electrical and Electronics, Electronics Equipment, Food and Beverage, Food Items Supply, Foreclosure., Vehicle Foreclosure, Other Foreclosure, Furnishing and Fixture, Beautification Service and Material, Sale., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing, Leather Products, Vehicle and Spare Parts, Spare Parts Sale and Supply
Posted: 20 hour 16 minutes ago
Deadline: April 30, 2024 (4 days left.) 8ኛው) ቀን 4፡00 ሰዓት

4. ኮርፖሬሽኑ ከዚህ በታች የቀረቡትን ግዥዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Category:
Machinery., Machinery Purchase, Purchase.
Posted: 20 hour 18 minutes ago  Doc price: 100 birr የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: May 8, 2024 (12 days left.) በ16ኛው ቀን

5. መስሪያ ቤቱ በአዲስ ከ ከተማ ውስጥ ለሚገነባው የሚሊንየም ፓርክ አጥር ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

Category:
Construction and Construction Machinery, Other Construction
Posted: 20 hour 18 minutes ago
Deadline: May 14, 2024 (18 days left.) በ22ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት

6. ድርጅቱ ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃ/አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Category:
Energy, Pump Related, Purchase., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Purchase
Posted: 20 hour 20 minutes ago የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: May 7, 2024 (11 days left.) 29/8 ቀን 2016 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

7. የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር የጨረታ ማስታወቂያ::

Category:
Accounting and Auditing, Auditing Related
Posted: 20 hour 20 minutes ago
Deadline: April 30, 2024 (4 days left.) ለ7 የመንግስት የሥራ ቀናት

8. መስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ወንበር አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

Category:
Furnitures, Other Furniture, Installation and Maintenance, Purchase.
Posted: 20 hour 23 minutes ago የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: May 8, 2024 (12 days left.) ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም 8:00

9. ሆስፒታሉ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ፤ሎከር ፣ሼልፍ፤ወንበር ፤ጠረጴዛ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Furnitures, Office Furniture, Sale., Scrap Sale, Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals
Posted: 20 hour 24 minutes ago  Doc price: 500 birr የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: May 2, 2024 (6 days left.) በአስረኛው ቀን ከቀኑ 10፡00

10. ባንኩ ለብድሩ አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን የመያዣ ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 147/2on በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የመያዣ ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Agriculture, Agricultural Machinery, Foreclosure., House and Building Foreclosure, Land and Lease, Sale.
Posted: 20 hour 46 minutes ago
Deadline: May 23, 2024 (27 days left.) ግንቦት 15 ቀን 2016 ዓ.ም 8፡30 እስከ 10፡30

11. መስሪያ ቤቱ የኬሚካሎች (Arsenic test, Aluminum, Nickel, COD Bromine, Iron, Manganese, IRON, BORON, AMMONIA, MERCURY, LEAD, CHROMI UM, COPPER, CADMUM) እነዚህንና በተጨማሪ ለዚህ ሥራ የሚያስፈልጉ MATERIA በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

Category:
Purchase., Other Purchase, Steel/ Metals and Aluminium, Steels/ Irons and Metals, Aluminum Related Products
Posted: 20 hour 50 minutes ago
Deadline: May 8, 2024 (12 days left.) በ16ኛው ቀን ከቀኑ 3፡15 ሰዓት

12. ባንኩ ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘብ ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Agriculture, Agricultural Machinery, Foreclosure., Industry and Factory Foreclosure, Machine and Equipment Foreclosure, Other Foreclosure, Land and Lease, Sale.
Posted: 20 hour 51 minutes ago
Deadline: May 23, 2024 (27 days left.) ግንቦት 15 ቀን 2016 ዓ.ም

13. መስሪያ ቤቱ በከተማ ውስጥ ከሎጊታ ካፌ እስከ ዊነር ሆቴል ያለውን ቦታ የላንድ ስኬፕ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted: 20 hour 53 minutes ago
Deadline: May 14, 2024 (18 days left.) በ22ኛው ቀን ከቀኑ 3፡30 ሰዓት

14. ማህበሩ የጥበቃ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Category:
Construction and Construction Machinery, House and Building Construction
Posted: 21 hour 0 minutes ago የጨረታ ሰነድ ይዘዙ!
Deadline: April 29, 2024 (3 days left.) በሰባተኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት

15. ባንኩ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Category:
Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
Posted: 21 hour 1 minutes ago
Deadline: May 15, 2024 (19 days left.) 07/09/2016