Close


Tender Category

☰ Category

Home

  • Click to Call: +251-988-199-649 / +251-960-160-215
  • አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 22 ቀን 2015 .      

    የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

    የፍ/ባለመብት / ብርሃኔ ወርዶፋ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ስለወንድም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ /ቤት በመ/ቁጥር/167943 24/10/2013 .. በኮ///172865 26/11/2013 .. በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በየካ /ከተማ ወረዳ 12 ውስጥ የሚገኝ 521 .. ካርታ ያለው የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 517,080 (አምስት መቶ አስራ ሰባት ሺህ ሰማኒያ ብር) የትራንዛክሽን h የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ታህሳስ 14 ቀን 2015 . . በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 5 00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል። የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት ¼ ኛውን በባንክ  በተረጋጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል። 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት። በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን።

    በፌ/ / ቤቶች ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት




    _______________________________
    Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
    Posted Date : 2022-11-02 05:44:19
    Deadline :
    2022-12-23 (Bid Closed.)