Close


Tender Category

☰ Category

Home

  • Click to Call: +251-988-199-649 / +251-960-160-215
  •  

    አዲስ ዘመን ማክሰኞ ጥቅምት 29 ቀን 2015 .      

    የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

    የፍ/ባለመብት አቶ መንገሻ ደጉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ / እናኑ በላይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ዳይ የፌ ራል ከፍተኛ / ቤት በመ / ቁጥር/98151 15/03/2013 .. እና በኮ///81428 27/3/2011 .. በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኮ///ከተማ ወረዳ 08 የቤት ቁጥር 1273 የሆነው ቤት በቁ///የማ///306/11284/00 የተመዘገበ ካርታ ያለው የቦታው ስፋት 281 .. የሆነ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 480,000(አራት መቶ ሰማኒያ ሺህ ብር ) ሆኖ የትራዛክሽን የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ታህሳ 10 ቀን 2015 . . በሐራጅ ይሸጣል። የተጫራቾች ምዝገባ 8 30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል።

    የሐራጁ ሽያጭ ሚካሄደው በፌ ራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት ¼ ኛን በባን በተረጋገጠ CPO ስያዝ ይኖርበታል። 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም። በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት።

    በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬ ቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን።

    በፌ ፍርድ ቤቶች የፍርድ ፈጻጸም ሬክቶሬት




    _______________________________
    Category : Foreclosure., House and Building Foreclosure, House and Building., House and Building Sale, Sale.
    Posted Date : 2022-11-10 00:45:51
    Deadline :
    2022-12-19 (Bid Closed.)